Numbers 14:38 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብቶም ነታ ምድሪ ኺድህስሱ ዝኸዱ ሰባት፡ እያሱ ወዲ ኑንን ካሌብ ወዲ የፉነን ግና ብህይወት ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን ምድ​ሪ​ቱን ሊሰ​ልሉ ከሄዱ ሰዎች የነዌ ልጅ ኢያ​ሱና የዮ​ፎኒ ልጅ ካሌብ በሕ​ይ​ወት ኖሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን ምድሪቱን ሊሰልሉ ከሄዱ ሰዎች የነዌ ልጅ ኢያሱና የዮፎኒ ልጅ ካሌብ በሕይወት ተቀመጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ምድሪቱን ለመሰለል ከሄዱት ከእነዚያ ሰዎች ውስጥ በሕይወት የቀሩት የነዌ ልጅ ኢያሱና የዮፎኒ ልጅ ካሌብ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ቢታ ዎቻናዉ ቤዳ አሳቱዋፐ ይፉነ ናአይ ካሌብነ ኔዌ ናአይ ኢያሱ ጻላላይ ፓጻ አቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He biittaa wochchanaw beedda asatuwaappe Yifune na'ay Kaaleebinne Neewe na'ay Iyyaasu s'alalay pas'a atteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He biittayo biidi xomosi xeellida asata giddofe Nawe naa Iyaasoynne Yoofine naa Kaalebey xalla shemppora paxa attida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ቢታዮ ቢዲ ጾሞሲ ጼሊዳ ኣሳታ ጊዶፌ ናዌ ና ኢያሶይኔ ዮፊኔ ና ካሌቤይ ጻላ ሼምፖራ ፓጻ ኣቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ቢታ ዎቻናዉ ብዳ አሳፐ ዮፎና ናአይ ካለብነ ናወ ናአይ እያሱ ፃላል አትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He biitta wochanaw bida asaape Yoofona na7ay Kaalebinne Nawe na7ay Iyyasu xalaali attidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምድሪቱን እንዲሰልሉ ከተላኩት ሰዎች በሕይወት የተረፉት የነዌ ልጅ ኢያሱና የዩፎኒ ልጅ ካሌብ ብቻ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ምድሪቱን ካጠኑት ሰዎች መካከል የተረፉት፥ የነዌ ልጅ ኢያሱና የይፉኔ ልጅ ካሌብ ብቻ ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብቶም ምድሪ ኽስልሉ ኸይዶም ዝነበሩ ሰባት ግና፥ ኢያሱ ወዲ ነዌን ካሌብ ወዲ ዮፎኒን ብህይወት ተረፉ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብቶም ምድሪ ኺስልዩ ኸይዶም ዝነበሩ ሰባት ግና፡ እያሱ ወዲ ነዌን ካሌብ ወዲ የፋነን ብህይወት ተረፉ።