Numbers 14:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሬሳታትኩም ኣብዚ በረኻ ክወድቁ እዮም። ካባኻትኩም እተቘጽሩ ዅሎም ድማ፡ ካብ ወዲ ዕስራ ዓመትን ልዕሊኡን፡ ከም ኵሉ ቍጽሪኹም፡ ኣንጻረይ ዘጉረምረሙኒ፡ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ፤ የተቈጠራችሁ ሁሉ፥ እንደ ቍጥራችሁ ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ የሆነ ሁሉ፥ እናንተ ያጕረመረማችሁብኝ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ፤ የተቆጠራችሁ ሁሉ፥ እንደቁጥራችሁ ከሀያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ የሆነ ሁሉ፥ እናንተ ያጕረመረማችሁብኝ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ፤ ከአጠቃላይም ቁጥራችሁ፥ በእኔ ላይ ያጉረመረሙ ዕድሜአቸው ሀያ ዓመት የሆናቸውና ከዚያም በላይ ሆነው የተቈጠሩት ሁሉ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ አሃይ ሀ መላ ቢታን ኩንዳና፤ አያዉ ጎፐ፥ አሳ ፓይድያ ዎደ ፓይደቴዳ ላታሙ ላይነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ አሳይ ኡባይ ታ ቦላ ዙዙሜድታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte anhay ha mela biittaan kunddana; ayaw gooppe, asaa paydiyaa wode paydeteedda laatamu laytsanne hewaappe bollana de'iyaa Asay ubbay ta bolla zuuzummeeddita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte ta bolla zuuzumettida gishshas intte garsafe qoodettishin layththay nam7u tammunne izappe bollara gididayta ubbaa ahay hayssa bazzo biittan kundi attana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ታ ቦላ ዙዙሜቲዳ ጊሻስ ኢንቴ ጋርሳፌ ቆዴቲሺን ላይይ ናምኡ ታሙኔ ኢዛፔ ቦላራ ጊዲዳይታ ኡባ ኣሃይ ሃይሳ ባዞ ቢታን ኩንዲ ኣታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሳይ ታይበትያ ዎደ ላይ ላታማነ እያፐ ቦላ ግድዳ አስ ኡባይ ታ ቦላ ዙዙምዳ ግሾ፥ ህንተ አሀይ ሀ መላ ቢታን ኩንዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asay taybetiya wode laythi laatamanne iyape bolla gidida asi ubbay ta bolla zuuzumida gisho, hinte ahay ha mela biittan kundana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በተደረገው ቈጠራ መሠረት፣ ሃያ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሆናችሁና በእኔም ላይ ያጕረመረማችሁ ሁሉ በድናችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሁላችሁም ትሞታላችሁ፤ ሬሳችሁም በዚህ ምድረ በዳ ተበትኖ ይቀራል፤ በእኔ ላይ በማጒረምረማችሁ ምክንያት ከእናንተ መካከል ከኻያ ዓመት በላይ ዕድሜ ኖሮአችሁ የተቈጠራችሁት ሁሉ ከቶ ወደዚያች ምድር አትገቡም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻትኩም ኣቱም ዘጕረምረምኩምለይ፥ ካብ ወዲ ዕስራ ዓመት ንላዕሊ ተቘፂርኩም ዝነበርኩም ኵልኻትኩም፥ ሬሳኹም ኣብዝ ምድረ በዳ እዙይ ክወድቕ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቱም ዘጉረምረምኩምለይ ኩላትኩም እተቖጸርኩም ከምቲ ኹሉ ቖጽርኹም፡ ካብ ወዲ ዕስራ ዓመት ንላዕሊ፡ ሬሳኹም ኣብዚ በረኻ እዚ ኺወድቕ እዩ። |