Numbers 14:23 — Compare Translations
12 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብሓቂ፡ ነታ ንኣቦታቶም ብማሕላ እተመባጽዓሎም ምድሪ ኣይኪርእይዋን እዮም፣ ካብቶም ዘላገጹኒ እውን ሓደ እኳ ኣይርእያን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእውነት ለአባቶቻቸው የማልሁላቸውን ምድር አያዩም፤ ከእኔ ጋር በዚህ ላሉ መልካምንና ክፉን ለይተው ለማያውቁ ልጆቻቸው፥ የሚያውቀው ለሌለ ለታናሹ ሁሉ ያችን ሀገር እሰጣታለሁ፤ ለጥፋት ያነሳሱኝ ሁሉ አያዩአትም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገሬንም ስላልሰሙ፥ በእውነት ለአባቶቻቸው የማልሁላቸውን ምድር አያዩም፤ ከእነርሱም የናቀኝ ሰው ሁሉ አያያትም፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በእውነት ለአባቶቻቸው የማልሁላቸውን ምድር አያዩም፥ እነዚህም የናቁኝ ሰዎች ሁሉ አያይዋትም፤ |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | tani kase istta aawatas immana gaada caaqqida biittayo istti mulekka gelettenna; tana kadhiday oonikka izo mulera be7enna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታኒ ካሴ ኢስታ ኣዋታስ ኢማና ጋዳ ጫቂዳ ቢታዮ ኢስቲ ሙሌካ ጌሌቴና፤ ታና ካዳይ ኦኒካ ኢዞ ሙሌራ ቤኤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ታ ኤንታ ማይዛታስ እማና ጋዳ ጫቅዳ ቢታ ታና ካዳይሳታፐ እሶይካ ገለና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, ta enta mayzatas immana gada caaqida biitta tana kadhidaysatape issoyka gelenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለአባቶቻቸው እሰጣቸው ዘንድ በመሐላ ቃል የገባሁላቸውን ምድር አያዩዋትም። የናቀኝ ማንኛውም ሰው ፈጽሞ አያያትም፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ለቀድሞ አባቶቻቸው ልሰጣቸው ቃል ወደገባሁላቸው ምድር በፍጹም አይገቡም፤ እኔን ከናቁኝ ሰዎች መካከል አንድ እንኳ ወደዚያች ምድር ከቶ አይገባም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነታ ነቦታቶም ክህቦም ዝመሓልኩሎም ምድሪ ኸቶ ኣይርእይዋን እዮም፤ ካብቶም ዝነዓቑኒውን ሓደ እኳ ኣይሪኣን እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነታ ነቦታቶም ዝመሓልኩሎም ምድሪ ከቶ ኣይርእይዋን፡ ካባቶም ዝነዐቑኒውን ሓደ እኳ ኣይርእያን። |