Numbers 13:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ምስኡ ዝደየቡ ሰባት ግና፡ ኣንጻር እቲ ህዝቢ ክንድይብ ኣይንኽእልን ኢና። ካባና ዝሓየሉ ስለ ዝኾኑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ርሱ ጋር የወጡ ሰዎች ግን ፥ “በኀ​ይል ከእኛ ይበ​ረ​ታ​ሉና በዚህ ሕዝብ ላይ መው​ጣት አን​ች​ልም” አሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእርሱ ጋር የወጡ ሰዎች ግን። በኃይል ከእኛ ይበረታሉና በዚህ ሕዝብ ላይ መውጣት አንችልም አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእርሱ ጋር ወጥተው የነበሩት ሰዎች ግን፦ “ከእኛ ይልቅ እነርሱ ብርቱ ናቸውና በዚህ ሕዝብ ላይ መውጣት አንችልም” አሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ካሌበና ፑደ ቤዳ አሳቱ፥ “ሄ ቢታ አሳይ ኑፐ ምንያ ድራዉ፥ ኑን ኡንቱንታ ጾናናዉ ዳንዳዮኮ” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Kaaleebena pude beedda asatuu, «He biittaa Asay nuuppe minniyaa diraw, nuuni unttuntta s'oonanaw danddayokko» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kaalebera bida asati qasse, «Nuni istta bolla meto gaththanaas mulekka nuus wolqqay baawa; he deraan diza asay nuuppe daro mino» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካሌቤራ ቢዳ ኣሳቲ ቃሴ፥ «ኑኒ ኢስታ ቦላ ሜቶ ጋናስ ሙሌካ ኑስ ዎልቃይ ባዋ፤ ሄ ዴራን ዲዛ ኣሳይ ኑፔ ዳሮ ሚኖ» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ካለባራ ብዳ አሳት፥ “ሄ ቢታ አሳይ ኑፐ አድ ምንያ ግሾ፥ ኑኒ ኤንታ ፆናናዉ ዳንዳኦኮ” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Kaalebara bida asati, “He biitta asay nuupe aadhidi minniya gisho, nuuni enta xoonanaw danda7oko” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእነርሱ ጋር የወጡት ሰዎች ግን፣ “ከእኛ ይልቅ ብርቱዎች ስለሆኑ፣ ልናሸንፋቸው አንችልም” አሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከካሌብ ጋር ሄደው የነበሩት ሰዎች ግን “እኛ በእነርሱ ላይ አደጋ ለመጣል ከቶ ኀይል የለንም፤ በዚያ የሚኖሩት ሰዎች ከእኛ ይበልጥ ብርቱዎች ናቸው” ብለው ተናገሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ምስ ካሌብ ደዪቦም ዝነበሩ ሰባት ግና “እቶም ህዝቢ ኻባና ዝሕይሉ ስለ ዝኾኑ፥ ክንስዕሮም ኣይንኽእልን ኢና” በሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣቶም ምስኡ ደይቦም ዝነበሩ ሰባት ግና፡ ንሱ ኻባና ዚሕይል እዩ እሞ፡ ናብታ ህዝቢ እቲ ኽንድይብ ኣይንኽእልን ኢና በሉ።