Numbers 13:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ደቡብ ደይቦም ድማ ኣብ ኬብሮን በጽሑ። ኣሂማንን ሸሻይን ታልማይን ደቂ ዓናክ ኣብ ዝነበሩሉ። (ከብሮን ቅድሚ ዞኣን ኣብ ግብጺ ሾብዓተ ዓመት ተሃኒጻ።)
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ምድረ በዳም ወጡ፤ ወደ ኬብ​ሮ​ንም ደረሱ፤ በዚ​ያም የዔ​ናቅ ዘሮች አኪ​ማን፥ ሴሲ፥ ተላሚ ነበሩ። ኬብ​ሮ​ንም በግ​ብፅ ካለ​ችው ከጣ​ኔ​ዎስ ከተማ በፊት ሰባት ዓመ​ታት ተሠ​ርታ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በደቡብም በኩል ውጡ፥ ወደ ኬብሮንም ደረሱ፤ በዚያም የዔናቅ ልጆች አኪመን፥ ሴሲ፥ ተላሚ ነበሩ። ኬብሮንም በግብፅ ካለችው ከጣኔዎስ በፊት ሰባት ዓመት ተሠርታ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በደቡብም በኩል ወጡ፥ ወደ ኬብሮንም ደረሱ፤ በዚያም የዔናቅ ልጆች አኪመን፥ ሴሲ፥ ተላሚ ነበሩ። ኬብሮንም በግብጽ ካለችው ከጣኔዎእ ከሰባት ዓመት በፊት የተቈረቈረች ከተማ ነበረች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔጌባ ፑደ ከሲደ፥ ከብሮና ጋኬድኖ፤ ሄዋን አህማና፥ ሸሻያነ ታልማያ ጌተትያ አናቀ ዛራቱ ደኢኖ። ከብሮን ግብጼን ደእያ ጾኣነ ካታማፐ ላፑን ላይ ካሰት ኬጸቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neegeeba pude kesiide, Kebroona gakkeeddino; hewan Ahimaana, Sheshaayanne Talmmaaya geetettiyaa Anaak'e zaratuu de'iino. Kebrooni Gibs'en de'iyaa S'o'aane katamaappe laappun laytsaa kaseti kees'etteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Koyro gede Negebe biidi heera Kebroone gakkida; Kebrooneykka, «Enaaqe» geetettiza geesanne gubba gita asata zereth gidida Ahimaane, Shashayenne Talimaye geetettiza zarkketi diza biitta. [Kebrooney Gibxen diza Xaanoose katamayppe laappun layth sinththata eqqadus.]
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኮይሮ ጌዴ ኔጌቤ ቢዲ ሄራ ኬብሮኔ ጋኪዳ፤ ኬብሮኔይካ፥ «ኤናቄ» ጌቴቲዛ ጌሳኔ ጉባ ጊታ ኣሳታ ዜሬ ጊዲዳ ኣሂማኔ፥ ሻሻዬኔ ታሊማዬ ጌቴቲዛ ዛርኬቲ ዲዛ ቢታ። [ኬብሮኔይ ጊብጼን ዲዛ ጻኖሴ ካታማይፔ ላፑን ላይ ሲንታ ኤቃዱስ።]
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነገበ መላ ቢታ ካንድ፥ ከብሮና ጋክዶሶና። ሄ በሳን አክማና፥ ሰሳያነ ታልማያ ጌተትያ ኤናቃ ኮቻት ደኦሶና። ከብሮን ግብፀን ደእያ ፆኣነ ካታማፐ ላፑን ላይ ኮይሮትድ ኬፀትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Negebe mela biitta kanthidi, Kebroona gakidosona. He bessan Akmaana, Sesayanne Talmaya geetetiya Enaaqa kochati de7oosona. Kebrooni Gibxen de7iya Xo7aane katamaape laapun laythi koyrottidi keexetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በኔጌብ በኩል ዐልፈው አኪመን፣ ሴሲና ተላሚ የተባሉ የዔናቅ ዝርያዎች ወደሚኖሩበት ወደ ኬብሮን መጡ። ኬብሮን የተመሠረተችው ጣኔዎስ በግብፅ ምድር ከመቈርቈሯ ሰባት ዓመት አስቀድሞ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በመጀመሪያው ወደ ኔጌብ ሄደው ወደ ኬብሮን መጡ፤ ይህችም ኬብሮን “ዐናቂም” ተብለው የሚጠሩ የግዙፋን ሰዎች ዘር የሆኑ አሒማን፥ ሼሻይ እና ታልማይ የሚባሉት ጐሣዎች መኖሪያ ነበረች። (ኬብሮን የተመሠረተችውም በግብጽ ምድር ጾዓን ተብላ የምትጠራው ከተማ ከመቈርቈርዋ ሰባት ዓመት ቀደም ብሎ ነበር።)
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ነጌብ ከዓ ደየቡ። ናብ ኬብሮንውን ኣተዉ፤ ኣብኣ ድማ ኣኪመን፥ ሴሲ፥ ተላሚ፥ ደቂ ዔናቅ ነበሩ፤ ኬብሮን ከዓ ሸውዓተ ዓመት ቅድሚ እታ ኣብ ግብፂ ዘላ ጣኔዎስ ዝተመስረተት ነበረት።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ደቡብ ከአ ደየቡ፡ ናብ ኬብሮንውን ኣተው፡ ኣብኣ ድማ ኣሒማን፡ ሼሳይን ታልማይን ደቂ ዓናቅ ነበሩ። ኬብሮን ከአ ሾብዓተ ዓመት ቅድሚ እታ ኣብ ግብጺ ዘላ ጾዓን ተሰርሔት።