Numbers 13:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰባትካ ነታ ንደቂ እስራኤል ዝህባ ዘለኹ ምድሪ ከነኣን ኪድህስሱ ስደዱ። ካብ ነገድ ኣቦታቶም ሓደ ሰብኣይ፡ ነፍሲ ወከፍ ኣብ መንጎኦም ሓለቓ ስደድ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ይገ​ዙ​አት ዘንድ እኔ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች የም​ሰ​ጣ​ትን የከ​ነ​ዓ​ንን ምድር የሚ​ሰ​ልሉ ሰዎ​ችን ላክ፤ ከአ​ባ​ቶች ቤት ከእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ነገድ ሁሉ በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው አለቃ የሆነ አንድ አንድ ሰው ትል​ካ​ላ​ችሁ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች የምሰጣትን የከንዓንን ምድር ይሰልሉ ዘንድ ሰዎችን ላክ፤ ከአባቶች ነገድ ሁሉ እያንዳንዱ በመካከላቸው አለቃ የሆነ አንድ ሰው ትልካላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች የምሰጣትን የከንዓንን ምድር እንዲሰልሉ ሰዎችን ላክ፤ ከአባቶች ነገድ ሁሉ እያንዳንዱ በመካከላቸው አለቃ የሆነ አንድ ሰው ትልካላችሁ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ታን እስራኤላቶ እምያ ካናነ ቢታ ዎቻና ማላ፥ አማሬዳ አሳ ኪታ፤ ኡንቱንቱ ዛረ ኡባፐ እት እት ካፑዋ ኪታ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Taani Israa'eelatoo immiyaa Kanaane biittaa wochchana mala, amareeda asaa kiitta; unttunttu zare ubbaappe itti itti kaappuwaa kiitta» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Tammanne nam7u Isra7eele asaa garsafe dere kaaleththizayta doorada tani Isra7eele asaas immana gida Kanaane biittayo xomosi xeellidi yaana mala yedda.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ታማኔ ናምኡ ኢስራኤሌ ኣሳ ጋርሳፌ ዴሬ ካሌዛይታ ዶራዳ ታኒ ኢስራኤሌ ኣሳስ ኢማና ጊዳ ካናኔ ቢታዮ ጾሞሲ ጼሊዲ ያና ማላ ዬዳ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ታኒ እስራኤለታስ እማና ካናነ ቢታ ዎቻና መላ ታማነ ናምኡ እስራኤለ ኮቻፈ እስ እስ አስ ሀላቃ ኦዳ ኪታ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Taani Isra7eeletas immana Kanaane biitta wochana mela tammanne nam7u Isra7eele kochaafe issi issi asi halaqa oothada kiitta” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለእስራኤላውያን የምሰጠውን የከነዓንን ምድር እንዲሰልሉ ጥቂት ሰዎች ላክ፤ ከእያንዳንዱም የአባቶች ነገድ አለቃ ይላክ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ከዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች አንዳንድ የሕዝብ መሪዎችን መርጠህ፥ እኔ ለእስራኤላውያን ወደምሰጣት ወደ ከነዓን ምድር ሄደው የምድሪቱን ሁኔታ መርምረው እንዲመለሱ ላካቸው፤”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ነታ ኣነ ንደቂ እስራኤል ዝህቦም ምድሪ ከነዓን ዝስልሉ ሰባት ከካብ ነገድ ኣቦታቶም ሓድሓደ ሰብ ስደድ። ኵሎም ካብቶም ሹመኛታቶም ይኹኑ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ነታ ኣነ ንደቂ እስራኣኤል ዝህቦም ምድሪ ኸናኣን ዚስልዩ ሰባት ስደድ፡ ከካብ ነገድ ኣቦታቶም ሓደ ሰብ፡ ኩሎም ካብቶም ሹማምቶም ይስደዱ።