Numbers 13:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እታ ዚነብሩላ ምድሪ ድማ፡ ጽብቕቲ ወይስ ሕማቕ፡ እንታይ እያ፧ ኣብ ድንኳን ይኹን ኣብ ዕርድታት ኣብ ምንታይ ከተማታት እየን ዝነብሩለን፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሚ​ኖ​ሩ​ባ​ትም ምድር መል​ካም ወይም ክፉ፥ የሚ​ኖ​ሩ​ባ​ቸ​ውም ከተ​ሞች ቅጥር ያላ​ቸው ወይም የሌ​ላ​ቸው እንደ ሆኑ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጥቂቶች ወይም ብዙዎች እንደ ሆኑ፥ የሚኖሩባትም ምድር መልካም ወይም ክፉ፥ የሚኖሩባቸውም ከተሞች ሰፈሮች ወይም አምቦች እንደ ሆኑ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲሁም የሚኖሩባት ምድር መልካም ወይም ክፉ፥ የሚኖሩባቸውም ከተሞች ሰፈሮች ወይም የተመሸጉ አምባዎች እንደ ሆኑ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ደእያ ቢታይ ሎኤንቶነ ኢተንቶ፥ ኡንቱንቱ ደእያ ካታማይነ አይ ማላ ካታመንቶ፥ ግምቢያን ድረት ኡቴደንቶ ድረትቤነንቶ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) unttunttu de'iyaa biittay lo"enttonne iitentto, unttunttu de'iyaa katamaynne ay mala katamentto, gimbbiyaan diretti utteeddenttonne direttibeennentto,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He biittaya iitakkonne lo7okko asay diza katamaya gimbetta uttidaakko woykko gimbettontta coo mela dizaakko xomosi xeellite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ቢታያ ኢታኮኔ ሎኦኮ ኣሳይ ዲዛ ካታማያ ጊምቤታ ኡቲዳኮ ዎይኮ ጊምቤቶንታ ጮ ሜላ ዲዛኮ ጾሞሲ ጼሊቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ደእያ ቢታይ ሎኦኮ ኢተኮ፥ ኤንታ ካታማት ድረትዳኮነ መላ ደእያኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti de7iya biittay lo77oko iiteko, enta katamati diretidaakonne mela de7iyako,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሚኖሩባት ምድር ምን ዐይነት ናት? መልካም ወይስ መጥፎ? የሚኖሩባቸውስ ከተሞች ምን ይመስላሉ? በግንብ ያልታጠሩ ናቸው ወይስ የተመሸጉ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ምድሪቱ መልካም ወይም መጥፎ እንደ ሆነች፥ ሕዝቡም የሚኖሩት ግልጥ በሆኑ መንደሮች ወይም በተመሸጉ ከተሞች እንደ ሆነ አጥኑ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እታ ዝነብርዋ ምድሪ ድማ ኸመይ ምዃና፥ ፅብቕቲ እንተ ኾይና ወይ ሕማቕ፥ እተን ዝነብሩለን ከተማታት ከዓ ኸመይ ምዃነን፥ ዕሩዳት እንተ ኾይነን ወይ ዘይተዓረዳ፥
Amharic Tigrinya 2011 እታ ዝነብርዋ ምድሪ ድማ ኸመይ ምዃና፡ ንሳ ጽብቕቲ እንተ ኾይና ወይ ሕማቕ፡ እተን ዚነብሩለን ከተማታት ከአ ከመይ ምዃነን፡ ሰፈር እንተ ኾይነን ወይ ዕርድታት፡