Numbers 13:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነታ ዘላ ምድሪ ድማ ርኣይዋ። እቶም ኣብኣ ዚቕመጡ ህዝብታት ከኣ፡ ሓያላት ይኹኑ ድኹማት፡ ውሑዳት ወይስ ብዙሓት፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ምድሪቱንም እንዴት እንደ ሆነች፥ በእርስዋም የሚኖሩ ሰዎች ብርቱዎች ወይም ደካሞች፥ ጥቂቶች ወይም ብዙዎች እንደ ሆኑ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ምድሪቱንም እንዴት እንደ ሆነች፥ በእርስዋም የሚኖሩ ሰዎች ብርቱዎች ወይም ደካሞች፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ምድሪቱንም ምን እንደምትመስል፥ በእርሷም የሚኖሩ ሰዎች ብርቱዎች ወይም ደካሞች፥ ጥቂቶች ወይም ብዙዎች እንደ ሆኑ እዩ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቢታይ አይ ማላ ቢተንቶነ በእተ፤ ሄ ጋድያን ደእያ አሳይ ምነንቶነ ላፈንቶ፥ ጉንቶነ ዳረንቶ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Biittay ay mala biittenttonne be'ite; he gadiyaan de'iyaa Asay minenttonne laafaantto, guutseenttonne darentto, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He dereya ay misatizaakko, ay keena asi izin dizaakko qasseka asaa minoteththi ay malakko xomosi xeellidi yiite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዴሬያ ኣይ ሚሳቲዛኮ፥ ኣይ ኬና ኣሲ ኢዚን ዲዛኮ ቃሴካ ኣሳ ሚኖቴ ኣይ ማላኮ ጾሞሲ ጼሊዲ ዪቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቢታይ አይ መላ ቢታኮ፥ አሳይ አይ መላ ምኖኮነ ታይቦን ጉኮ ዳሮኮ በእተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Biittay ay mela biittako, asay ay mela minookonne taybon guutheko daroko be7ite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ምድሪቱ ምን እንደምትመስልና የሚኖሩባትም ሰዎች ብርቱዎች ወይም ደካሞች፣ ጥቂቶች ወይም ብዙዎች መሆናቸውን እዩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አገሪቱ ምን እንደምትመስል፥ ምን ያኽል ሕዝብ እንደሚኖርባትና የሕዝቡም ብርታት ምን ያኽል እንደ ሆነ መርምሩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እታ ሃገር ድማ ኸመይ ከም ዝኾነት፥ እቲ ኣብኣ ዝነብር ህዝቢ እውን ሓያል እንተ ኾይኑ ወይ ድኹም፥ ውሑድ እንተ ኾይኑ ወይ ብዙሕ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እታ ሃገር ድማ ንሳ ኸምይ ከም ዝኾነት፡ እቲ ኣብኣ ዚነብር ህዝቢውን ሓያል እንተ ኾይኑ ወይ ድኹም፡ ሒደት እንተ ኾይኑ ወይ ብዙሕ፡ |