Numbers 13:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሙሴ ድማ ንምድሪ ከነኣን ኪድህስሱ ለኣኾም እሞ፡ ከምዚ በሎም፦ በዚ መገዲ እዚ ንደቡብ ኪድ እሞ ናብቲ ኸረን ደየብ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም የከነዓንን ምድር ይሰልሉ ዘንድ ላካቸው፤ አላቸውም፥ “ከዚህ ወደ ምድረ በዳ ሂዱ፥ ወደ ተራሮችም ውጡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሙሴም የከነዓንን ምድር ይሰልሉ ዘንድ ላካቸው፥ አላቸውም። ከዚህ በደቡብ በኩል ውጡ፥ ወደ ተራሮችም ሂዱ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴም የከነዓንን ምድር እንዲሰልሉ ላካቸው፥ እነርሱንም እንዲህ አላቸው፦ “ከዚህ በኔጌብ በኩል አድርጋችሁ ውጡ፥ ወደ ተራራማውም አገር ሂዱ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ካናነ ቢታ ዎቻና ማላ፥ ሙሴ ኡንቱንታ ኪትያ ዎደ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሀዋፐ ኔጌባ መላ ቢታ ፑደ ከሲደ፥ ያፐ ሁጲሳ ባጋን ደእያ ገዘ ቢታ ቢተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Kanaane biittaa wochchana mala, Muse unttuntta kiittiyaa wode hawaadan yaageedda; «Hawaappe Neegeeba mela biittaa pude kesiide, yaappe huup'issa baggan de'iyaa gezze biittaa biite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Musey istta kiitti yeddishe, «Intte bishe Negebe baggara aadhdhidi pude gezze biitta biite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሙሴይ ኢስታ ኪቲ ዬዲሼ፥ «ኢንቴ ቢሼ ኔጌቤ ባጋራ ኣዲ ፑዴ ጌዜ ቢታ ቢቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሙሰይ ኤንታ፥ “ነገበ መላ ቢታ ካንድ ፑደ ደረይ ዳርያ ቢታ ከይተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Musey enta, “Negebe mela biitta kanthidi pude derey dariya biitta keyte. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሙሴም ከነዓንን እንዲሰልሉ በላካቸው ጊዜ እንዲህ አላቸው፤ “ነጌብን ዘልቃችሁ ወደ ተራራማው አገር ግቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሙሴም ሲልካቸው እንዲህ አላቸው፦ “በኔጌብ በኩል አድርጋችሁ ወደ ተራራማው አገር ውጡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሙሴ ንምድሪ ከነዓን ክስልሉ ኽሰዶም እንተሎ፥ ከምዙይ በሎም፦ “ንደቡብ ኣቢልኩም ውፁ፤ ናብቲ እምባታትውን ደይቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴ፡ ምድሪ ኸነኣን ኪስልዩ ሰደዶም። በሎም ከአ፡ ካብዚ ንደቡብ ኬድኩም ናብ ኣኽራን ደይቡ፡ |