Numbers 12:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብጸሊም ዘረባ ዘይኰነስ፡ ብግልጺ ኣፍ ንኣፍ ክዛረብ እየ። ንኣምሳል እግዚኣብሄር ከኣ ኪርኢ እዩ። ስለምንታይ ደኣ ኣንጻር ባርያይ ሙሴ ክትዛረብ ዘይፈራሕካ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔ አፍ ለአፍ በግ​ልጥ እና​ገ​ረ​ዋ​ለሁ፤ በስ​ው​ርም አይ​ደ​ለም፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ክብር ያያል፤ አገ​ል​ጋዬ ሙሴን ማማ​ትን ስለ ምን አል​ፈ​ራ​ች​ሁም?” አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔ አፍ ለአፍ በግልጥ እናገረዋለሁ፥ በምሳሌ አይደለም፤ የእግዚአብሔርንም መልክ ያያል፤ በባሪያዬ በሙሴ ላይ ትናገሩ ዘንድ ስለ ምን አልፈራችሁም? አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔ በምሳሌ ሳይሆን እፊት ለፊት ከእርሱ ጋር በግልጥ እነጋገራለሁ፤ የጌታንም ሀልዎተ-ቅርፅ ይመለከታል፤ ታዲያ፥ በባርያዬ በሙሴ ላይ ለመናገር ለምን አልፈራችሁም?”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ሙሴና ስን ስንን ሃሳያይፐ አትና፥ ሌምሱዋን ሃሳይከ። እ መና ጎዳ ማላ በኤ። ያትና ታ ቆማ ሙሳ ቦራናዉ ህንተ አያዉ ያይበይክቴ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani Musena sintsa sintsaan haasayayippe attina, leemisuwaan haasayikke. I Med'inaa Godaa malaa be'ee. Yaatina ta k'oomaa Musa boranaw hintte ayaw yayyibeykkitee?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas tani izara sinththan qonccera haasayays attiin guyera qotan haasaykke; izi ta medha beyees; histtiin intte ta oosanchchaza Muse bolla waani yayyontta kadhe qaala haasaydetii?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ታኒ ኢዛራ ሲንን ቆንጬራ ሃሳያይስ ኣቲን ጉዬራ ቆታን ሃሳይኬ፤ ኢዚ ታ ሜ ቤዬስ፤ ሂስቲን ኢንቴ ታ ኦሳንቻዛ ሙሴ ቦላ ዋኒ ያዮንታ ካ ቃላ ሃሳይዴቲ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ሙሰራ ሶምኦን ኦደታስፐ አትሽን፥ ሌምሶን ኦድከ። እ ታ ማላ በኤስ። ያትን፥ ህንተ ታ አይልያ ሙሰ ቦራናዉ አይስ ያይበከቲ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani Musera som7on odetasipe attishin, leemison odike. I ta malaa be7ees. Yaatin, hinte ta aylliya Muse boranaw ayis yayyibeketii?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እኔ ከእርሱ ጋር የምነጋገረው ፊት ለፊት ነው፤ በግልጽ እንጂ በልዩ ዘይቤ አይደለም፤ እርሱ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) መልክ ያያል። ታዲያ እናንተ አገልጋዬን ሙሴን ትቃወሙ ዘንድ ለምን አልፈራችሁም?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም እኔ ከእርሱ ጋር ቃል ለቃል በግልጥ እነጋገራለሁ እንጂ ስውር በሆነ አነጋገር አልናገረውም፤ የእኔን የእግዚአብሔርን መልክ ያያል፤ ታዲያ፥ እናንተ በአገልጋዬ በሙሴ ላይ ትናገሩ ዘንድ እንዴት ደፈራችሁ?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምስኡ ኣፍ ንኣፍ እየ ዝዛረብ፤ ብስዉር ዘይኮነ ብግልፂ እየ ዝዛረቦ እምበር ብምስላ ኣይኮነን፤ ምስሊ እግዚኣብሄርውን ይርኢ። ከመይከ ኣብ ልዕሊ ባርያይ ሙሴ ንምዝራብ ዘይፈራሕኹም?”
Amharic Tigrinya 2011 ብግልጺ እምበር፡ ብኸውሊ ዘረባ ኣይኮነን፡ ኣፍ ንኣፍ እዛረቦ፡ ንሱ ምስሊ እግዚኣብሄር ከኣ ይርኢ። ከመይከ ኣብ ባርያይ ኣብ ሙሴ ምዝራብ ዘይፈረህኩም።