Numbers 12:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) የሆዋ ድማ ብሃንደበት ንሙሴን ንኣሮንን ንሚርያምን፡ ሰለስቲኹም ናብ ድንኳን ምርኻብ ውጹ። ሰለስቲኦም ድማ ወጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ወዲ​ያው ሙሴ​ንና አሮ​ንን ማር​ያ​ም​ንም፥ “ሦስ​ታ​ችሁ ወደ ምስ​ክሩ ድን​ኳን ኑ ብሎ ተና​ገረ፤ ሦስ​ቱም ወደ ምስ​ክሩ ድን​ኳን ወጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ወዲያው ሙሴንና አሮንን ማርያምንም። ሦስታችሁ ወደ መገኛኛው ድንኳን ውጡ ብሎ ተናገረ፤ ሦስቱም ወጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በድንገትም ጌታ ሙሴንና አሮንን ማርያምንም እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ ሦስታችሁ ወደ መገኛኛው ድንኳን ውጡ፤” ሦስቱም ወጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ኤለካ ሙሴዉ፥ አሮናዉነ ሚርያምዉ፥ “ህንተ ሄዙካ ጋከትያ ዱንካንያኮ ከስተ” ያጌዳ፤ ኡንቱንቱ ሄዙካ ከሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday ellekka Musew, Aaroonawunne Miiriyaamiw, «Hintte heezzuukka Gaketiyaa Dunkkaaniyaakko kesite» yaageedda; unttunttu heezzuukka keseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Heerakka GODAY Muse, Aaroonenne Maaramo, «Intte heedzdzay Gaytoteththa dunkaanekko haa yiite!» gides; isttika bida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄራካ ጎዳይ ሙሴ፥ ኣሮኔኔ ማራሞ፥ «ኢንቴ ሄይ ጋይቶቴ ዱንካኔኮ ሃ ዪቴ!» ጊዴስ፤ ኢስቲካ ቢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቆፖና ጎዳይ ሙሰ፥ አሮናነ ማይራሞ፥ “ህንተ ሄት ጌሻ ዱንካንያኮ ከይተ” ያግስ። ኤንትካ ከይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qoponna Goday Muse, Aaronanne Mayraamo, “Hinte heedzati Geeshsha Dunkaaniyako keyte” yaagis. Entika keyidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወዲያው እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን፣ አሮንንና ማርያምን፣ “ሦስታችሁም ውጡና ወደ መገናኛው ድንኳን ኑ” አላቸው፤ ሦስቱም ወጥተው ሄዱ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በድንገትም እግዚአብሔር ሙሴን፥ አሮንንና ማርያምን “እናንተ ሦስታችሁ ወደ መገናኛው ድንኳን ኑ!” አላቸው፤ እነርሱም ሄዱ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ እግዚኣብሄር ንሙሴን ንኣሮንን ንማርያምን “ሰለስቲኹም ናብቲ መራኸቢ ድንኳን ውፁ” በሎም። ሰለስቲኦም ድማ ናብቲ መራኸቢ ድንኳን ወፁ።
Amharic Tigrinya 2011 ብኡብኡ ኣግዚኣብሄር ንሙሴን ንኣሮንን ንሚርያምን፡ ሰለስቴኹም ናብ ድንኳን ምርኻብ ውጹ፡ በሎም። ሰለስቲኦም ድማ ወጹ።