Numbers 12:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ብሓቂዶ እግዚኣብሄር ብሙሴ ኣቢሉ እዩ ተዛሪቡ፧ ብኣና እውን ኣይተዛረበን፧ እግዚኣብሄር ድማ ሰምዖ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱም፥ “በውኑ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በሙሴ ብቻ ተና​ግ​ሮ​አ​ልን? በእ​ኛስ ደግሞ የተ​ና​ገረ አይ​ደ​ለ​ምን?” አሉ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሰማ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱም። በውኑ እግዚአብሔር በሙሴ ብቻ ተናግሮአልን? በእኛስ ደግሞ የተናገረ አይደለምን? አሉ፤ እግዚአብሔርም ሰማ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም፦ “በውኑ ጌታ የተናገረው በሙሴ በኩል ብቻ ነውን? በእኛስ በኩል ደግሞ ተናገሮ የለምን?” አሉ፤ ጌታም ሰማ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ፥ “መና ጎዳይ ሙሴ ባጋ ጻላላና ሃሳዬደየ? ቃይ እ ኑ ባጋና ሃሳይቤኔየ?” ያጌድኖ። መና ጎዳይ ሄዋ ስሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu, «Med'inaa Goday Muse bagga s'alalana haasayeeddeyye? K'ay I nu baggana haasayibeenneeyye?» yaageeddino. Med'inaa Goday hewaa siseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «GODAY Muse baggara xalla haasaydee? Nu baggara haasaybeennee?» GODAY istti gidayssa ubbaaka siyides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጎዳይ ሙሴ ባጋራ ጻላ ሃሳይዴ? ኑ ባጋራ ሃሳይቤኔ?» ጎዳይ ኢስቲ ጊዳይሳ ኡባካ ሲዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ጎዳይ ሙሰ ባጋራ ፃላላ ኦደትዴ? እ ኑ ባጋራ ኦድቤኔ?” ያግዶሶና። ጎዳይ ኤንቲ ግዳይሳ ስእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Goday Muse baggara xalaala odetidee? I nu baggara odibeennee?” yaagidosona. Goday enti gidaysa si7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም፣ “ለመሆኑ እግዚአብሔር (ያህዌ) የተናገረው በሙሴ አማካይነት ብቻ ነውን? በእኛስ አልተናገረም?” ተባባሉ፤ እግዚአብሔርም (ያህዌ) ይህን ሰማ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እግዚአብሔር የተናገረው በሙሴ አማካይነት ብቻ ነውን? በእኛስ አማካይነት ተናግሮ የለምን?” እግዚአብሔርም እነርሱ የተናገሩትን ሁሉ ሰማ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እግዚኣብሄር ብሙሴ ጥራሕ ድዩ ዝተዛረበ? ብኣናስ ኣይተዛረበን ድዩ?” እናበሉውን ተዛረቡ። ነዙይ ከዓ እግዚኣብሄር ሰምዖ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ብሙሴ ጥራይዶ እዩ ዚዛረብ፡ ብኣናስ ኣይዛረብን ድዩ፡ ድማ በሉ። እዚ ኸኣ እግዚኣብሄር ሰምዖ።