Numbers 11:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ግና ነፍስና ነቒጻ ኣላ፡ ብዘይካ እዚ ማና እዚ ኣብ ቅድሚ ኣዒንትና ካልእ የልቦን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁን ግን ሰው​ነ​ታ​ችን ደረ​ቀች፤ ዐይ​ና​ች​ንም ከዚህ መና በቀር ምንም አታ​ይም” አሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁን ግን ሰውነታችን ደረቀች፤ ዓይናችንም ከዚህ መና በቀር ምንም አታይም አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁን ግን ሰውነታችን ደረቀ፤ ዓይናችንም ከዚህ መና በቀር ምንም የሚያው ነገር የለም።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሀእ ኑ ቆ ጎርደቴዳ፤ ኑ አይፊካ ሀ ማናፐ አትና፥ ሀራባ አይነ በኤና” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin ha"i nu k'ood'ii gorddetteedda; nu ayifiikka ha mannaappe attina, harabaa ayinne be'enna» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha7i gidikko manna xallay nuna saleththides; qoodheykka kath ixxides; mannafe attiin hara nu be7iza kaththi baawa» gi yeekkides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኢ ጊዲኮ ማና ጻላይ ኑና ሳሌዴስ፤ ቆይካ ካ ኢጺዴስ፤ ማናፌ ኣቲን ሃራ ኑ ቤኢዛ ካ ባዋ» ጊ ዬኪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ሀእ ኑ ቆይ ጎርደትስ፤ ኑ አይፈይካ ሀ ማናፈ አትሽን፥ ሀራባ አይባካ በኤና” ያግድ ዬክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin ha77i nu qoodhey gordetis; nu ayfeyka ha mannafe attishin, haraba aybaka be7enna” yaagidi yeekidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁን ግን የምግብ ፍላጎታችን ጠፍቷል፤ ከዚህ መና በስተቀር የምናየው የለም!”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሁን ግን ሰውነታችን ደርቆ ኀይላችን ደከመ፤ የምንመገበው ምንም ነገር የለም፤ በየቀኑ ከዚህ መና በቀር ሌላ የምናየው የለም።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ግና ሰብነትና ነቐፀ፤ ዓይንናውን ብዘይ እዝ መና እዙይ ዝሪኦ የለን” በሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ግና ገለ እኳ የልቦን፡ ብጀካ ማና እንርእዮ የብልናን እሞ፡ ነፍስና ነቐጸት።