Numbers 11:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣብ ማእከሎም ዝነበሩ ህዝቢ ድማ ጠመዩ፣ ደቂ እስራኤል እውን ከም ብሓድሽ በኸዩ፦ መን ክብላዕ መግቢ ኪህበና እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር የተ​ቀ​ላ​ቀሉ ሕዝብ እጅግ ጐመጁ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ተቀ​ም​ጠው እን​ዲህ እያሉ አለ​ቀሱ፥ “ሥጋ ማን ያበ​ላ​ናል?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በመካከላቸውም የነበሩ ልዩ ልዩ ሕዝብ እጅግ ጐመጁ፤ የእስራኤል ልጆች ደግሞ ያለቅሱ ነበር። የምንበላውን ሥጋ ማን ይሰጠናል?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በእነርሱም መካከል የነበረው የተለያየ ሕዝብ እጅግ ጐመጀ፤ የእስራኤልም ልጆች ዳግመኛ ዘወር በለው አለቀሱ እንዲህም አሉ፦ “የምንበላውን ሥጋ ማን ይሰጠናል?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤላቱዋና ደእያ ዱማ ዱማ ጋደ አሳይ ሀራ ቁማ ሎይ አሞቴዳ። እስራኤልያ አሳይካ ቃይ ሀዋዳን ያጊደ ዬኩዋ ዶሜዳ፤ “ላ ኑን አሹዋ ሀቃፐ ደማኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eelatuwaana de'iyaa dumma dumma gade Asay hara k'umaa loytsi amotteedda. Israa'eeliyaa asaykka k'ay hawaadan yaagiide yeekuwaa doommeedda; «Laa nuuni ashuwaa hak'appe demmanee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asaara walaketti kezidi biza hara dumma dumma dere asay asho maanaas daro amottides; Isra7eele asaykka, «Nuni maana asho awappe demminoo!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳራ ዋላኬቲ ኬዚዲ ቢዛ ሃራ ዱማ ዱማ ዴሬ ኣሳይ ኣሾ ማናስ ዳሮ ኣሞቲዴስ፤ ኢስራኤሌ ኣሳይካ፥ «ኑኒ ማና ኣሾ ኣዋፔ ዴሚኖ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለታራ ግብፀፈ ከይዳ ዱማ ዱማ ደረይ ሀራ ካ ማናዉ ዳሮ አሞትዶሶና። ኤንቲ፥ “ኑ አሾ አዉፐ ደማኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eeletara Gibxefe keyida dumma dumma derey hara kathi maanaw daro amotidosona. Enti, “Nu asho awupe demmanee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ድብልቁ ሕዝብ ሌላ ምግብ ጐመጀ፤ እስራኤላውያንም እንዲህ እያሉ ያጕረመርሙ ጀመር፤ “ምነው የምንበላው ሥጋ ባገኘን ኖሮ!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእስራኤላውያን ጋር የሚጓዙ የውጪ አገር ሰዎች ሥጋ ለመብላት የነበራቸው ፍላጎት ከፍተኛ ነበር፤ እስራኤላውያንም እንዲህ እያሉ ማልቀስ ጀመሩ፦ “የምንበላውን ሥጋ ከየት እናገኛለን!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኣብ መንጎኣቶም ዝነበረ ዝተፈላለየ ህዝቢ ህርፋን ሓዞ፤ ደቂ እስራኤልውን ይበኽዩ ነበሩ፤ “እንበልዖ ስጋ መን ምሃበና? በሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ኣብ ማእከሎም ዝነበረ ሕውስዋስ እኽብካብ ህዝቢ ታፍላ ሓዞ። ደቂ እስራኤል ድማ መሊሶም በኸዩ በሉ ኸአ፡ እንበልዖ ስጋመን ይህበና፡