Numbers 11:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብቶም ሰብኡት ግና ኣብቲ ሰፈር ክልተ ተረፉ፡ ስም እቲ ሓደ ኤልዳድ፡ ስም እቲ ኻልኣይ ድማ ሜዳድ ነበረ። እቲ መንፈስ ድማ ኣብ ልዕሊኦም ዓረፈ፤ ካብቶም ገሊጾም ድማ ነበሩ፡ ናብ ድንኳን ግና ኣይወጹን። ኣብ ሰፈር ድማ ተነበዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነርሱም ሁለት ሰዎች በሰፈር ቀርተው ነበር፤ የአንዱም ስም ኤልዳድ የሁለተኛውም ሞዳድ ነበረ፤ መንፈስም ዐረፈባቸው፤ እነርሱም ከተጻፉት ጋር ነበሩ፤ ወደ ድንኳኑ ግን አልወጡም ነበር፤ በሰፈሩም ውስጥ ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነርሱም ሁለት ሰዎች በሰፈር ቀርተው ነበር፥ የአንዱም ስም ኤልዳድ የሁለተኛውም ሞዳድ ነበረ፤ መንፈስም ወረደባቸው፤ እነርሱም ከተጻፉት ጋር ነበሩ ወደ ድንኳኑ ግን አልወጡም ነበር፤ በሰፈሩም ውስጥ ሳሉ ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእነርሱም ሁለት ሰዎች በሰፈሩ ውስጥ ቀርተው ነበር፥ የአንዱም ስም ኤልዳድ ሲሆን የሁለተኛው ስም ደግሞ ሞዳድ ይባል ነበረ፤ መንፈስም ወረደባቸው፤ እነርሱም ከተጻፉት ጋር ነበሩ ወደ ድንኳኑ ግን ወጥተው አልሄዱም ነበር፤ በሰፈሩም ውስጥ ሳሉ ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ላፑን ታሙ ጭማቱዋና ማዝጎብያን ጻፈቴዳ አሳቱ ኤልዳዳነ መዳዳ ግያ ላአቱ ዱንካኔዳሳን አቴድኖ፤ ዱንካንያኮ ይበይክኖ፤ ሽን ኡንቱንቱ ቦላካ አያናይ ዎና፥ ዱንካኔዳሳን ትምቢትያ ኦዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He laappun tammu c'imatuwaanna mazggobiyaan s'aafetteedda asatuu Elddaadanne Medaada giyaa laa"atuu dunkkaaneeddasan atteeddino; Dunkkaaniyaakko yibeykkino; shin unttunttu bollakka Ayyaanay wod'd'ina, dunkkaaneeddasan timbbitiyaa odeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Mazgabettida laappun tammu deraa kaaleththizayta giddofe nam7ati Eldaadenne Medaade geetettizayti gede Dunkaanezakko bontta bantti diza heeran gam7ida; istti heen dishin ayanay istta bolla wodhdhiin isttika ba qaala dhoqqu histtidi nabeta mala tinbite haasayda. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ማዝጋቤቲዳ ላፑን ታሙ ዴራ ካሌዛይታ ጊዶፌ ናምኣቲ ኤልዳዴኔ ሜዳዴ ጌቴቲዛይቲ ጌዴ ዱንካኔዛኮ ቦንታ ባንቲ ዲዛ ሄራን ጋምኢዳ፤ ኢስቲ ሄን ዲሺን ኣያናይ ኢስታ ቦላ ዎን ኢስቲካ ባ ቃላ ቁ ሂስቲዲ ናቤታ ማላ ቲንቢቴ ሃሳይዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ላፑን ታሙ ጭማታራ ፃፈትዳ አሳታፐ ኤልዳዳነ ሞዳዳ ጌተትያ ናምአት ዱንካንዳ ጉታን አትድ ጌሻ ዱንካንያኮ ይቦኮና። ሽን ኤንታ ቦላካ አያናይ ዎን፥ ዱንካንዳ ጉታን ትንብተ ኦድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He laapun tammu cimatara xaafetida asatape Eldaadanne Modaada geetetiya nam7ati dunkaanida gutan attidi Geeshsha Dunkaaniyako yibookona. Shin enta bollaka Ayyaanay wodhin, dunkaanida gutan tinbite odidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኤልዳድና ሞዳድ የተባሉ ሁለት ሰዎች ግን ሰፈር ውስጥ ቀርተው ነበር፤ እነርሱም ከሽማግሌዎቹ ጋር ተቈጥረው ሳለ ወደ ድንኳኑ አልሄዱም ነበር፤ ሆኖም የእግዚአብሔር መንፈስ በእነርሱም ላይ ስላደረባቸው ሰፈር ውስጥ እያሉ ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከተመዘገቡት ከሰባው መሪዎች መካከል ሁለቱ ኤልዳድና ሜዳድ የተባሉት ወደ ድንኳኑ ሳይሄዱ በሰፈር ቈይተው ነበር፤ እዚያው በሰፈር እንዳሉ መንፈስ ወረደባቸውና እነርሱም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው እንደ ነቢያት ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤልዳድን ሞዳድን ዝበሃሉ ኽልተ ሰብኡት፥ ኣብ ሰፈር ተሪፎም ነበሩ። ንሳቶም ካብቶም ዝተፅሓፉ ነበሩ፤ ናብ ድንኳን ግና ኣይኸዱን ነበሩ፤ እቲ መንፈስ ድማ ኣብ ልዕሊኣቶም ወረደ፤ ኣብ ሰፈር እንተለዉ ኸዓ ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ክልተ ሰብኣይ ድማ፡ ስም እቲ ሓዳ ኤልዳድ፡ ስም እቲ ኻልኣይ ከአ ሚዳድ ዚብሀሉ ኣብ ሰፈር ተሪፎም ነበሩ፡ ንሳቶም ካብቶም ጽሑፋት ነበሩ፡ ናብ ድንኳን ግና ኣይከዱን ነበሩ፡ እቲ መንፈስ ድማ ኣብ ልዕሊኦም ዐረፈ፡ ኣብ ሰፈር ከአ ተነበዩ። |