Numbers 11:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ የሆዋ ንሙሴ፡ ኢድ እግዚኣብሄር ሓጻር ድያ፧ ሕጂ ቃለይ ክመጸካ ድዩ ኣይመጽእን ክትዕዘብ ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአሔርም ሙሴን፥ “በውኑ የእግዚአብሔር እጅ አትችልምን? አሁን ቃሌ ይፈጸም ወይም አይፈጸም እንደ ሆነ እነሆ፥ አንተ ታያለህ” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴን። በውኑ የእግዚአብሔር እጅ አጭር ሆነ? አሁን ቃሌ ይፈጸም ወይስ አይፈጸም እንደ ሆነ አንተ ታያለህ አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “በውኑ ጌታ ለዚህ እጅ አጥሮት ነውን? አሁን ቃሌ ለአንተ ይፈጸም ወይስ አይፈጸም እንደሆነ አንተ ታያለህ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሙሳ፥ “መና ጎዳ ኩሺ ቃንየ? ታን ነዉ ግያባይ ቱመንቶነ ዎርደንቶ ኔን ሀእ በአና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Musa, «Med'inaa Godaa kushii k'antseeyye? Taani new giyaabay tumenttonne worddentto neeni ha"i be'ana» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Muses, «Taas Xoossas wolqqay guuththee? Ta qaalay intte achchan polettanaakkonne agganaakko ne ha7i be7ana» gi zaarides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴስ፥ «ታስ ጾሳስ ዎልቃይ ጉ? ታ ቃላይ ኢንቴ ኣቻን ፖሌታናኮኔ ኣጋናኮ ኔ ሃኢ ቤኣና» ጊ ዛሪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትን፥ ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ጎዳ ኩሸይ ቃንዬ? ታኒ ነዉ ኦድያባይ ቱሜኮነ ዎርዶኮ ኔኒ ሀእ በአና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatin, Goday Museko, “Godaa kushey qantheyee? Taani new odiyabay tumeekonne wordoko neeni ha77i be7ana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም (ያህዌ) ለሙሴ፣ “በውኑ የእግዚአብሔር (ያህዌ) ክንድ ይህን ያህል ዐጭር ነውን? የነገርሁህ ቃል እውነት መሆን አለመሆኑን አሁኑኑ ታየዋለህ” ሲል መለሰለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “የእኔ የእግዚአብሔር ኀይል ውሱን ነውን? ቃሌ በእናንተ ዘንድ የሚፈጸም ወይም የማይፈጸም መሆኑን አሁን ታያለህ!” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ “ኢደይ ኢድ እግዚኣብሄርዶ ሓፃር እያ? እቲ ዝብሎ ዝፍፀም እንተ ኾይኑ ወይ ዘይፍፀም እንተ ኾይኑ ሕዚ ኽትርኢ ኢኻ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኢድ እግዚኣብሄርዶ ሓጻር እያ፡ ሕጂ እቲ ቓላአይ ዚኾነልካ እንተ ኾይኑ ወይ ዘይኮነልካ፡ ክትርኢ ኢካ፡ በሎ። |