Numbers 11:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መጓሰን ከብትንዶ ይሕረደሎም እዩ፧ ወይስ ኵሉ ዓሳ ባሕሪ ኪእከበሎም እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የበ​ሬና የበግ መንጋ ቢታ​ረድ፥ የባ​ሕር ዓሣ ሁሉ ቢሰ​በ​ሰብ ይበ​ቃ​ቸ​ዋ​ልን?” አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱን የሚያጠግብ የበሬና የበግ መንጋ ይታረድን? ወይስ የባሕርን ዓሣ ሁሉ ያጠግባቸው ዘንድ ይሰበሰብላቸዋልን? አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱን የሚያጠግብ የበሬና የበግ መንጋ ይታረድላቸውን? ወይስ የባሕርን ዓሣ ሁሉ እንዲያጠግባቸው ይሰበሰብላቸውን?”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሚዛ ዉድያነ ዶርሳ ዉድያ ኡንቱንቶ ሹክና ካልሳኔ? አባን ደእያ ሞልያ ኡባ ሺሽያዋ ግድንቶነ፥ ኡንቱንቶ ግዳኔ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Miizzaa wudiyaanne dorssaa wudiyaa unttunttoo shukkina kalissanee? Abban de'iyaa moliyaa ubbaa shiishshiyaawaa gidinttonne, unttunttoo gidanee?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin hayssa asaas ay keena mehey shukettiin gidanee? Abba giddon diza moley ubbay issi bolla shiiqidaakko gidandee?» gi oychchides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ሃይሳ ኣሳስ ኣይ ኬና ሜሄይ ሹኬቲን ጊዳኔ? ኣባ ጊዶን ዲዛ ሞሌይ ኡባይ ኢሲ ቦላ ሺቂዳኮ ጊዳንዴ?» ጊ ኦይቺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሚዛ ዉደነ ዶርሳ ዉደ ኡባ ሹክን ኤንታዉ ግዳኔ? አባን ደእያ ሞሎ ኡባ ሺሽያኮ ኤንታዉ ግዳኔ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Miiza wudenne dorsa wude ubbaa shukin entaw gidanee? Abban de7iya molo ubbaa shiishiyako entaw gidanee?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ታዲያ ስንት የበግ፣ የፍየልና የከብት መንጋ ቢታረድላቸው ይበቃ ይሆን? በባሕር ያለው ዓሣ ሁሉ ቢያዝ ሊዳረሳቸው ይችላልን?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ታዲያ ምን ያኽል የከብትና የበግ መንጋ ቢታረድ እነርሱን ሊያጠግብ ይችላል? በባሕር ውስጥ ያለው ዓሣ ሁሉ ቢሰበሰብ ለእነርሱ በቂ ሊሆን ይችላልን?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣባጊዕን ኣጣልን ከፍትን እንተ ዝሕረዳ ምኣኸላኦምዶ? ዅሉ ዓሳ ባሕሪ እንተ ዝእከብከ መፅገቦምዶ?” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ንኣታቶም ዚኣክል ጤለበጊዕን ኣሓንዶ ኺሕረድ እዩ፡ ወይ ንኣታቶም ኪልእክስ ኹሉ ዓኣ ባሕርዶ ኺእከብ ኮይኑ፡ በለ።