Numbers 11:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቶም ህዝቢ ድማ፡ ክሳብ ጽባሕ ንርእስኹም ቅድሱ፡ ስጋ ድማ ክትበልዑ ኢኹም። ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር በኺኹም እሞ፡ መን እዩ ስጋ ክንበልዕ ዝህበና? ኣብ ግብጺ ጽቡቕ ኰይኑና እዩ እሞ፤ ስለዚ እግዚኣብሄር ስጋ ክህበኩም እዩ፡ ክትበልዑውን ኢኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሕዝ​ቡ​ንም በላ​ቸው፦ ሥጋ ማን ያበ​ላ​ናል? በግ​ብፅ ደኅና ነበ​ረ​ልን እያ​ላ​ችሁ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት አል​ቅ​ሳ​ች​ኋ​ልና ለነገ ተቀ​ደሱ፤ ሥጋ​ንም ትበ​ላ​ላ​ችሁ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሥጋን ይሰ​ጣ​ች​ኋል፤ ትበ​ሉ​ማ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሕዝቡንም በላቸው። የምንበላውን ሥጋ ማን ይሰጠናል? በግብፅ ደኅና ነበረልን እያላችሁ ያለቀሳችሁት ወደ እግዚአብሔር ጆሮ ደርሶአልና ለነገ ተቀደሱ፥ ሥጋንም ትበላላችሁ፤ እግዚአብሔርም ሥጋን ይሰጣችኋል፥ ትበሉማላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሕዝቡንም እንዲህ በላቸው፦ ለነገ ተቀደሱ፥ ሥጋንም ትበላላችሁ ምክንያቱም እንዲህ እያላችሁ ያለቀሳችሁት ለቅሶ ወደ ጌታ ጆሮ ደርሶአልና፦ ‘የምንበላውን ሥጋ ማን ይሰጠናል? በግብጽ ሳለን በዚያ ደኅና ነበርን፤’ ስለዚህ ጌታ ሥጋን ይሰጣችኋል፥ ትበላላችሁም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን አሳዉ ሀዋዳን ጋደ ኦዳ፥ ‘ዎንትዉ ህንተና ጌሽተ፤ ያቲደ ህንተ አሹዋ ማና። ህንተ፥ “ላ ኑን አሹዋ ሀቃፐ ደማኔ? ኑዉ ግብጼ ጋድያን ሳአይ ሎአ ሽን!” ያጊደ ዬኬዳዋ መና ጎዳይ ስሴዳ። መና ጎዳይ አሹዋ ሀእ ህንተንቶ እማና፤ እምና ህንተ ማና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni asaw hawaadan gaade oda, ‹Wonttiw hinttena geeshshite; yaatiide hintte ashuwaa maana. Hintte, «Laa nuuni ashuwaa hak'appe demmanee? Nuw Gibs'e gadiyaan sa'ay lo"a shin!» yaagiide yeekkeeddawaa Med'inaa Goday siseedda. Med'inaa Goday ashuwaa ha"i hinttenttoo immana; immina hintte maana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha7ikka derezas, ‹Wontos inttena geeshshite; inttes maana ashoy daana; intte nuni maana asho nuus oonee immanay giidi yeekkidayssanne nuus Gibxey lo7o gidayssa GODAY siyides; hekko ha7i inttes GODAY asho immana; intteka iza maandeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኢካ ዴሬዛስ፥ ‹ዎንቶስ ኢንቴና ጌሺቴ፤ ኢንቴስ ማና ኣሾይ ዳና፤ ኢንቴ ኑኒ ማና ኣሾ ኑስ ኦኔ ኢማናይ ጊዲ ዬኪዳይሳኔ ኑስ ጊብጼይ ሎኦ ጊዳይሳ ጎዳይ ሲዪዴስ፤ ሄኮ ሃኢ ኢንቴስ ጎዳይ ኣሾ ኢማና፤ ኢንቴካ ኢዛ ማንዴታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ኔኒ አሳኮ ሀይሳዳ ያጋ፤ ‘ዎንቶ ህንተ አሾ ማና ግሾ ህንተና ጌሽተ። ኑ አሾ አዉፐ ደማኔ? ኑስ ግብፀን ሳእ ሎኦሽን’ ያግድ ህንተ ዬክዳ ዬሁዋ ጎዳይ ስእስ። ሀእ ጎዳይ አሾ እማና፤ ህንተካ ማና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Neeni asaako haysada yaaga; ‘Wonto hinte asho maana gisho hintena geeshshite. Nu asho awupe demmanee? Nuus Gibxen sa7i lo77oshin’ yaagidi hinte yeekida yeehuwa Goday si7is. Ha77i Goday asho immana; hinteka maana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለሕዝቡ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ነገ ሥጋ ትበላላችሁና ራሳችሁን በመቀደስ ተዘጋጁ። “በግብፅ ተመችቶን ነበር፤ አሁን ግን ሥጋ ማን ይሰጠናል!” ብላችሁ ያለቀሳችሁትን እግዚአብሔር (ያህዌ) ሰምቷል፤ ስለዚህ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሥጋ ይሰጣችኋል፤ እናንተም ትበላላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሁንም ለሕዝቡ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ለነገ ራሳችሁን አንጹ፤ የምትበሉትም ሥጋ ይኖራችኋል፤ የምንበላውን ሥጋ ማን ይሰጠናል ብላችሁ ማልቀሳችሁንና የግብጽ ምድር ይሻለን ነበር ማለታችሁን እግዚአብሔር ሰምቶአል፤ እነሆ፥ አሁን እግዚአብሔር ሥጋ ይሰጣችኋል፤ እርሱንም ትበላላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ነቶም ህዝቢ ድማ ኸምዙይ በሎም፦ ‘ፅባሕ ስጋ ኽትበልዑ ኢኹም እሞ ንፅሁ፤ እንበልዖ ስጋ መን ምሃበና? ኣብ ግብፂ ፅቡቕ ነበርና፤ እናበልኩም ብምብካይ ዘጕረምረምኩምዎ፥ እግዚኣብሄር ሰሚዕዎ እዩ፤ እምበኣር እግዚኣብሄር ስጋ ኽህበኩም እዩ እሞ ኽትበልዑ ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ህዝቢ ድማ በሎ፡ ንጽባሕ ተቐደሱ፡ ስጋ ኽትበልዑ ኢኹም። እንበልዖ ስጋ መን ኪህበና እዩ፡ ኣብ ግብጺ ጽቡቅ ነበርና እናበልኩም፡ ምብካይኩም ኣብ እዝኒ እግዚኣብሄር ተሰሚዑ እዩ እሞ፡ እምበኣር እግዚኣብሄር ስጋ ኺህበኩም እዩ ኣሞ ኽትበልዑ ኢኹም።