Numbers 11:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ዅሉ ህዝቢ እዚዶ ተቐቢለዮ፧ ኣነ ድየ ወለድክዎም፡ ምእንቲ ክትብለኒ፡ ከምቲ መዕበዪ ዕሸል ዝጾር፡ ኣብ ሕቝፍኻ ተሰኪምካ ናብታ ንኣቦታቶም ብማሕላ ቃል ዝኣተኻላ ምድሪ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አንተ ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ወደ ማል​ህ​ላ​ቸው ምድር አደ​ር​ሳ​ቸው ዘንድ፦ ሞግ​ዚት የሚ​ጠ​ባ​ውን ልጅ እን​ድ​ታ​ቅፍ በብ​ትህ እቀ​ፋ​ቸው የም​ት​ለኝ፥ በውኑ ይህን ሕዝብ ሁሉ እኔ ፀነ​ስ​ሁ​ትን? ወይስ ወለ​ድ​ሁ​ትን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተ ለአባቶቻቸው ወደ ማልህላቸው ምድር አደርሳቸው ዘንድ። ሞግዚት የሚጠባውን ልጅ እንድታቀፍ በብብትህ እቀፋቸው የምትለኝ፥ በውኑ ይህን ሕዝብ ሁሉ እኔ ፀነስሁትን? ወለድሁትንስ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንተ ለአባቶቻቸው ወደ ማልህላቸው ምድር እንዳደርሳቸው፦ ‘ሞግዚት የሚጠባውን ልጅ እንደምታቅፈው እንዲሁ በብብትህ እቀፋቸው’ የምትለኝ፥ በውኑ ይህን ሕዝብ ሁሉ እኔ ፀነስሁትን? እነርሱንስ ወልጃቸዋለሁን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ አሳ ኡባ ታን ሻሃራድታየ? ዎይ ኡንቱንታ ታን የላድታ? ‘ኔን ኡንቱንቱ ማይዛ አዋቶ፥ “ታን ህንተንቶ እማና” ጋደ ጫቄዳ ቢታ ጋናዉ፥ ናናቱዋ ድችያና ንያ ናኣ ባረ ክዉዋን እድምያዋዳን፥ ኔን ኡንቱንታ ነ ክዉዋን እድማ’ ያጋደ ታዉ አያዉ ኦዳይ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha asaa ubbaa taani shahaaraadditaayye? Woy unttuntta taani yelaadditaa? ‹Neeni unttunttu mayzza aawaatoo, «Taani hinttenttoo immana» gaade c'aak'k'eedda biittaa gatsanaw, naanatuwaa dichchiyaana d'antsiyaa na'aa bare kiwuwaan idimmiyaawaadan, neeni unttuntta ne kiwuwaan idimma› yaagaade taw ayaw oday?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Buro dhanth dhammiza naa dichchiza he guuththa naaza idimmiza mala tani istta idimmada neni kase aawatas caaqqida biittaa gaththana mala ne tana ooththizay haytantta wursa shaariday tanee? Woykko istta ta yeladinaa?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቡሮ ን ሚዛ ና ዲቺዛ ሄ ጉ ናዛ ኢዲሚዛ ማላ ታኒ ኢስታ ኢዲማዳ ኔኒ ካሴ ኣዋታስ ጫቂዳ ቢታ ጋና ማላ ኔ ታና ኦዛይ ሃይታንታ ዉርሳ ሻሪዳይ ታኔ? ዎይኮ ኢስታ ታ ዬላዲና?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ አሳ ኡባ ታ ቃንታድናዬ? ዎይኮ ኤንታ ታ የላድናዬ? ነ ኤንታ ማይዛታስ፥ እማና ጋዳ ጫቅዳ ቢታ ጋ ጋዳ ናአ እድማዳ ድችያ አሴዳ ታ ክኦን አይስ ኤንታ የጋዲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha asa ubbaa ta qanthatadinayee? Woyko enta ta yeladinaayee? Ne enta mayzatas, immana gada caaqida biitta gatho gada na7a idimmada dichiya aseeda ta ki7on ayis enta yeggadii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህን ሁሉ ሕዝብ የፀነስሁት እኔ ነኝን? እኔስ ወለድሁትን? ታዲያ ሞግዚት ሕፃን እንደምትታቀፍ በክንዴ ታቅፌ ለቀድሞ አባቶቻቸው ትሰጣቸው ዘንድ በመሐላ ቃል ወደ ገባህላቸው ምድር እንዳስገባቸው የምትነግረኝ ለምንድን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጡት የሚጠባውን ሕፃን አንዲት ሞግዚት እንደምትታቀፈው እኔም እነርሱን ታቅፌ አንተ ለአባቶቻቸው በመሐላ ቃል ወደ ገባህላቸው ምድር እንዳደርሳቸው የምታደርገኝ እነዚህን ሰዎች እኔ ፀነስኳቸውን? ወይስ እኔ ወለድኳቸውን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ‘መጕዚት፥ ንዝጠቡ ህፃን ከም እትፀውር፥ ናብታ ነቦታቶም ዝመሓልካሎም ምድሪ ኽሳዕ ዘእትዎም ኣብ ሕቝፍኻ ፁሮም’ እትብለንስ፥ ነዝ ዅሉ ህዝቢ እዙይ ኣነዶ ጠኒሰዮ? ኣነዶኸ ወሊደዮ እየ?
Amharic Tigrinya 2011 መጉዚት ንዚጡቡ ሕጻን ከም እትጸውር፡ ክሳዕ ናብታ ነቦታቶም ዝመሓልካሎም ምድሪ ኣብ ሕቑፍኻ ጹሮም፡ እትብለንስ፡ ነዚ ኹሉ ህዝቢ ኹሉ ህዝቢ እዚ ኣነዶ ጠኒሰዮ ኣነዶኸ ወሊደዮ እየ፡