Numbers 10:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሃገርካ ኣንጻር እቲ ዚጭቁነካ ጸላኢ ውግእ እንተ ኣውዲቕካ ድማ፡ መለኸት መለኸት ከተስምዕ ኣለካ። ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ድማ ክትዝከር ኢኻ፡ ካብ ጸላእትኻውን ክትናገፍ ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሚገፋችሁም ጠላት ላይ በምድራችሁ ወደ ሰልፍ ስትወጡ በምልክት መለከቶችን ንፉ፤ በእግዚአብሔርም በአምላካችሁ ፊት ትታሰባላችሁ፤ ከጠላቶቻችሁም ትድናላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሚገፋችሁም ጠላት ላይ በምድራችሁ ወደ ሰልፍ ስትወጡ ከፍ ባለ ድምፅ መለከቶቹን ንፉ፤ በእግዚአብሔርም በአምላካችሁ ፊት ትታሰባላችሁ፥ ከጠላቶቻችሁም ትድናላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሚቃወማችሁም ጠላት ላይ በምድራችሁ ወደ ጦርነት ስትወጡ ከፍ ባለ ድምፅ ማስጠንቀቂያውን በመለከቶቹ ንፉ፤ በጌታም በአምላካችሁ ፊት ትታወሳላችሁ፥ ከጠላቶቻችሁም ትድናላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህንተ ጋድያን መቱዋ ደንያ ህንተ ሞርክያና ህንተ ኦለታናዉ ከስያ ዎደ፥ ሄ ጹሩምባቱዋ ቁ ኦደ ፑንተ። ሄዋን መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ህንተና ሄ ዎደ ሀሳዪደ፥ ህንተ ሞርክያፐ ህንተና አሻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hintte gadiyaan metuwaa dentsiyaa hintte morkkiyaanna hintte olettanaw kesiyaa wode, he s'urumbbatuwaa d'ok'k'u ootsiide punnite. Hewaan Med'inaa Goday hintte S'oossay hinttena he wode hassayiide, hintte morkkiyaappe hinttena ashshana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Intte deraa bolla worajjida intte morkketara intte olettanaas keziza wode zayeta dhoqqu histti punnite; histtiko GODAA intte Xoossay inttena qoppananne intte morkketappe inttena ashshana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢንቴ ዴራ ቦላ ዎራጂዳ ኢንቴ ሞርኬታራ ኢንቴ ኦሌታናስ ኬዚዛ ዎዴ ዛዬታ ቁ ሂስቲ ፑኒቴ፤ ሂስቲኮ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴና ቆፓናኔ ኢንቴ ሞርኬታፔ ኢንቴና ኣሻና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ህንተ ጋድያ ቦላ ኦላ ደንዳ ህንተ ሞርክያራ ህንተ ኦለታናዉ ከይያ ዎደ ሄ ሞይዘታ ጎችድ ፑንተ። ሄ ዎደ ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ህንተና አኬክድ፥ ህንተ ሞርከታፐ አሻና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hinte gadiya bolla ola denthida hinte morkiyara hinte oletanaw keyiya wode he moyzeta goochidi punnite. He wode Goday, hinte Xoossay hintena akeekidi, hinte morketape ashshana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በገዛ ምድራችሁ በግፍ በመጣባችሁ ጠላት ላይ ስትዘምቱ መለከቶቹን ከፍ ባለ ድምፅ ንፉ፤ በእግዚአብሔር (ያህዌ) በአምላካችሁ (ኤሎሂም) ትታሰባላችሁ፤ ከጠላታችሁም እጅ ትድናላችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በአገራችሁ ላይ ጦርነት አንሥቶ አደጋ የጣለባችሁን ጠላት ለመከላከል ስትሄዱ በእኔ በአምላካችሁ በእግዚአብሔር ዘንድ እንድትታወሱ በመለከቶቻችሁ የማስጠንቀቂያ ድምፅ ንፉ፤ እኔ አምላካችሁም አድናችኋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ምድሪኹም፥ ምስቲ ብግፍዒ ዝመፀኩም ፀላኢ ኽትዋግኡ እንተለኹም፥ ዓው ብዝበለ ድምፂ መለኸት ንፍሑ፤ ብእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ክትዝከሩ ኢኹም፤ ካብ ፀላእትኹም ከዓ ክትድሕኑ ኢኩም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምስቲ ዚጸቕጠኩም ጸላኢ ኽትዋግኡ ናብ ምድርኹም ምስ እትወጹ፡ ኣንዊሕኩም መለኸት ንፍሑ፡ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ድማ ትዝከሩ፡ ካብ ጸላእትኹም ከአ ትድሕኑ። |