Numbers 10:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰንደቕ ዕላማ ሰፈር ደቂ ኤፍሬም ድማ ከከም ሰራዊቶም ደየበ፣ ኣብ ልዕሊ ሰራዊቱ ድማ ኤሊሳማ ወዲ ኣሚሁድ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኤ​ፍ​ሬ​ምም ልጆች ሰፈር በሥ​ር​ዐ​ታ​ቸው ከየ​ሠ​ራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው ጋር ተጓዘ፤ በሠ​ራ​ዊ​ቱም ላይ የኣ​ሚ​ሁድ ልጅ ኤሊ​ሳማ አለቃ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የኤፍሬምም ልጆች ሰፈር ዓላማ በየሠራዊታቸው ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ አለቃ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የኤፍሬምም ልጆች ሰፈር ዓላማ በየሠራዊታቸው ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ አለቃ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካሊደ ኤፍሬማ ዛራቱዋና ዱንካኔዳ ባጋይ ባረ አርማ ኦይቂደ ደንዴዳ። ኤፍሬማ ዛራቱ ካፑ አምሁዳ ናኣ ኤልሻማአ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaalliide Efireema zaratuwaanna dunkkaaneedda baggay bare armmaa oyk'k'iide denddeedda. Efireema zaratuu kaappuu Amihuuda na'aa Elishamaa'a;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe kaallidi Efreeme zarkketa bandira garsan dizayti Amihuude naa Elshamay kaaleththiin ba tara naagidi bida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ካሊዲ ኤፍሬሜ ዛርኬታ ባንዲራ ጋርሳን ዲዛይቲ ኣሚሁዴ ና ኤልሻማይ ካሌን ባ ታራ ናጊዲ ቢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካልድ ኤፍሬማ ኮቻ ባጋን ዱንካንዳ ኮቻት ባንታ ማላ ኦይክድ ከዮሶና። ኤፍሬማ ኮቻ ካለይ አምሁዳ ናኣ ኤልሻማአ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kaallidi Efreema kochaa baggan dunkaanida kochati banta malla oykidi keyoosona. Efreema kochaa kaalethey Amhuda na7aa Elishama7a.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቀጥሎም የኤፍሬም ሰፈር ሰራዊት በዐርማቸው ሥር ሆነው ተጓዙ፤ አለቃቸውም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቀጥሎም በኤፍሬም ነገድ ክፍል ዓርማ ሥር የሚገኙት በዓሚሁድ ልጅ በኤሊሻማዕ መሪነት የቡድን ተራቸውን ጠብቀው ተጓዙ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ሰፈር ደቂ ኤፍሬም ዝነበሩ ሰራዊት ከዓ በብኽፍሎም ሰንደቕ ዕላማኦም ሒዞም ተጕዓዙ። ሓለቓ ሰራዊት ከዓ ኤሊሳማ ወዲ ዓሚሁድ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰንደቕ ዕላማ ሰፈር ደቂ ኤፍሬም ድማ ከከም ሰራዊቶም፡ ተጓዕዘ፡ ኣብ ልዕሊ ሰራዊቱ ኸአ ኤሊሻማዕ ነገድ ደቂ ምናሴ ድማ ገማልኤል ወዲ ጰዳህጸር ነበረ።