Numbers 10:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ድንኳን ድማ ፈረሰ። ደቂ ጌርሾንን ደቂ መራሪን ድማ ተበጊሶም ነቲ ድንኳን ተሰከሙ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ድንኳኑም ተነቀለ፤ ድንኳኑንም የተሸከሙ የጌድሶን ልጆችና የሜራሪ ልጆች ተጓዙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ማደሪያውም ተነቀለ፤ ማደሪያውንም የተሸከሙ የጌድሶን ልጆችና የሜራሪ ልጆች ተጓዙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ማደሪያውም ተነቀለ፤ ማደሪያውንም የተሸከሙት የጌድሶን ልጆችና የሜራሪ ልጆች ተጓዙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ዱንካንያ ሾድና፥ ገርሾና ያራቱነ ማራራ ያራቱ ቶኪደ ደንዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Dunkkaaniyaa shoddina, Gershshoona yaratuunne Maraara yaratuu tookkiide denddeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye dunkaanezi shodettiin Dunkaaneza tookkidayti Gershoone qommotinne Meraare zarkketi buus doommida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ዱንካኔዚ ሾዴቲን ዱንካኔዛ ቶኪዳይቲ ጌርሾኔ ቆሞቲኔ ሜራሬ ዛርኬቲ ቡስ ዶሚዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትን፥ ጌሻ ዱንካነይ ሾደትን፥ ገድሶና ኮቻትነ መራራ ኮቻት ቶክድ ደንድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatin, Geeshsha Dunkaaney shodetin, Gedisoona kochatinne Meraara kochati tookidi dendidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ማደሪያው ተነቀለ፤ ድንኳኑን የተሸከሙት ጌድሶናውያንና ሜራሪያውያንም ጕዞ ጀመሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ድንኳኑ ተነቅሎ፥ ድንኳኑን የተሸከሙት የጌርሾንና የሜራሪ ጐሣዎች ተጓዙ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ድንኳን ነቐልዎ፤ ደቂ ጌድሶንን ደቂ ሜራርን ድማ ነቲ ድንኳን ፆይሮም ተጕዓዙ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ማሕደር ከአ ኣወረድዎ፡ ደቂ ጌርሾንን ደቂ መራርን ድማ ነቲ ማሕደር ጾይሮም ተጓዕዙ። |