Numbers 10:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ልዕሊ ሰራዊት ነገድ ደቂ ኢሳካር ድማ ኔታንኤል ወዲ ዙኣር ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በይ​ሳ​ኮ​ርም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የሰ​ገር ልጅ ናት​ና​ኤል አለቃ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሶገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሶገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሳኮራ ዛራቱ ካፑ ጹኣራ ናኣ ናታንኤላ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yisaakoora zaratuu kaappuu S'u'aara na'aa Nataani'eela;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yisakoore zarkketa kaaleththizay Xu7aare naa Natina7eele.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዪሳኮሬ ዛርኬታ ካሌዛይ ጹኣሬ ና ናቲናኤሌ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሳኮራ ኮቻ ካለይ ዙአራ ናኣ ናትናኤላ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yisakoora kochaa kaalethey Zu7ara na7aa Natina7eela.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የይሳኮር ነገድ ሰራዊት አለቃም የሰገር ልጅ ናትናኤል ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የይሳኮር ነገድ መሪ የጹዓር ልጅ ናትናኤል ነበር፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓለቓ ሰራዊት ነገድ ይሳኮር ከዓ ናትናኤል ወዲ ሶገር ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ልዕሊ ሰራዊት ነገድ ደቂ ይሳኮር ከአ ናትናኤል ወዲ ጹዓር ነበረ።