Nehemiah 9:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቆም እውን ከም ከዋኽብቲ ሰማይ ኣባዚሕካ ናብታ ንኣቦታቶም ኪወርስዋ ኸም ዚኣትውዋ እተመባጽዕካላ ምድሪ ኣእተኻዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልጆ​ቻ​ቸ​ው​ንም እንደ ሰማይ ከዋ​ክ​ብት አበ​ዛህ፤ ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ወደ ተና​ገ​ር​ህ​ላ​ቸው ምድር አገ​ባ​ሃ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ልጆቻቸውንም እንደ ሰማይ ከዋክብት አበዛህ፤ ይገቡና ይወርሱ ዘንድ ለአባቶቻቸው ወደ ተናገርህላቸውም ምድር አገባሃቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ልጆቻቸውን እንደ ሰማይ ከዋክብት አበዛህ፥ እንዲገቡና እንዲወርሷት ለአባቶቻቸው ወደ ነገርሃቸው ምድር አገባሃቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ዘረቱዋ ፓይዱዋ ሳሉዋ ጾልንትያዳን ዳርሳዳ። ካሰ ኡንቱንቱ አዋቶ ገልሳናነ ላትሳና ጋደ ኔን ኦዴዳ ጋድያ ኡንቱንታ ገልሳዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu zeretsatuwaa payduwaa saluwaa s'oolinttiyaadan darissaadda. Kase unttunttu aawaatoo gelissananne laatissana gaade neeni odeedda gadiyaa unttuntta gelissaadda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttas qooday salo xoolintte mala darida nayta immadasa; kase istta aawatas ne immana ga qaala gelida biittaa istti xooni laattana mala ooththadasa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታስ ቆዳይ ሳሎ ጾሊንቴ ማላ ዳሪዳ ናይታ ኢማዳሳ፤ ካሴ ኢስታ ኣዋታስ ኔ ኢማና ጋ ቃላ ጌሊዳ ቢታ ኢስቲ ጾኒ ላታና ማላ ኦዳሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ኮቻ ታይቡዋ ሳሎ ፆልንቶዳ ዳርሳዳሳ። ኤንታ ማይዛታስ እማና ጋዳ ጫቅዳ ቢታ ኤንታ ላትሳዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta kochaa taybuwa salo xoolintoda darsadasa. Enta mayzatas immana gada caaqida biitta enta laatisadasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወንዶች ልጆቻቸውን እንደ ሰማይ ከዋክብት አበዛሃቸው፤ አባቶቻቸው ገብተው እንዲወርሱ ወዳዘዝሃቸውም ምድር አገባሃቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ብዛታቸው እንደ ሰማይ ከዋክብት የሆኑ ልጆችን ሰጠሃቸው፥ ለቀድሞ አባቶቻቸው ትሰጣቸው ዘንድ ቃል የገባህላቸውን ምድር፥ በድል አድራጊነት እንዲይዙ ፈቀድክላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቆም ከም ከዋኽብቲ ሰማይ ኣብዛሕኻዮም፤ ናብታ ነቦታቶም ክኣትዉዋን ክወርስዋን ዘተስፈኻዮም ምድሪ ድማ ኣእተኻዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቆም ከም ከዋኽብቲ ሰማይ ኣብዛሕካዮም፡ ናብታ ነቦታቶም ከአትውዋን ኪወርስዋን ዝበልካዮም ምድሪ ድማ ኣእቶኻዮም።