Nehemiah 7:72 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዝተረፈ ህዝቢ ድማ ዕስራ ሽሕ ድራም ወርቅን ክልተ ሽሕ ኪሎ ብሩርን ስሳን ሸውዓተን ክዳውንቲ ካህናትን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቀ​ሩ​ትም ሕዝብ የሰ​ጡት ሃያ ሺህ የወ​ርቅ ዳሪ​ክና ሁለት ሺህ ምናን ብር፥ ስድሳ ሰባ​ትም የካ​ህ​ናት ልብስ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቀሩትም ሕዝብ የሰጡት ሀያ ሺህ የወርቅ ዳሪክና ሁለት ሺህ ምናን ብር፥ ስድሳ ሰባትም የካህናት ልብስ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ካህናቱ፥ ሌዋውያኑ፥ በር ጠባቂዎቹ፥ መዘምራኑ፥ ከሕዝቡ አንዳንዶቹ፥ የቤተ መቅደስ አገልጋዮችና እስራኤልም ሁሉ በገዛ ከተሞቻቸው ተቀመጡ፥ ሰባተኛውም ወር መጣ የእስራኤል ልጆችም በገዛ ከተሞቻቸው ተቀምጠው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አቴዳ አሳይ ኡባና 168 ኪሎ ግራመ ዎርቃ፥ 1,100 ኪሎ ግራመ ብራነ 67 ቄሳቱዋ ማዮቱዋ እሜድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Atteeda Asay ubbaanna 168 kiilo giraame work'k'aa, 1,100 kiilo giraame biraanne 67 k'eesatuwaa mayotuwaa immeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Attida asati 168 kilo gidiza worqqa 1,100 kilo gidiza biranne 67 qeeseta may7otakka immida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣቲዳ ኣሳቲ 168 ኪሎ ጊዲዛ ዎርቃ 1,100 ኪሎ ጊዲዛ ቢራኔ 67 ቄሴታ ማይኦታካ ኢሚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አትዳ አሳይ 168 ክሎ ግራመ ዎርቃ፥ 140 ክሎ ግራመ ብራነ 67 ካህነ ማኦታ እምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Attida asay 168 kilo giraame worqa, 140 kilo giraame biranne 67 kahine ma7ota immidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቀረው ሕዝብ በአጠቃላይ የሰጠው 20,000 የወርቅ ዳሪክ 2,000 የብር ምናንና 67 አልባሰ ተክህኖ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ዝተረፉ ህዝቢ ኸዓ ሚእትን ስሳን ሸሞንተን ኪሎ ግራም ወርቅን ሽሕን ሚእትን ኪሎ ግራም ብሩርን ስሳን ሸውዓተን ቅያር ክዳን ካህናትን ወፈዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ዝተረፉ ህዝቢ ዝወፈይዎ ኸአ ዕስራ ሽሕን ዳሪክ ወርቅን ክልተ ሽሕ ታለንት ብሩርን ስሳን ሾብዓተን ክዳን ካህናትን እዩ።