Nehemiah 7:71 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ገሊኦም መራሕቲ ስድራ ቤት ድማ ዕስራ ሽሕ ድራም ወርቅን ክልተ ሽሕን ክልተ ሚእቲ ኪሎ ብሩርን ንመዝገብ እቲ ዕዮ ሀቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆ​ችም ዐያ​ሌ​ዎቹ በሥ​ራው ቤተ መዛ​ግ​ብት ውስጥ ሃያ ሺህ የወ​ርቅ ዳሪክ፥ ሁለት ሺህ ሁለት መቶም ምናን ብር ሰጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከአባቶች ቤቶች አለቆችም አያሌዎቹ በሥራው ቤተ መዛግብት ውስጥ ሀያ ሺህ የወርቅ ዳሪክ፥ ሁለት ሺህ ሁለት መቶም ምናን ብር ሰጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቀሩት ሕዝብ የሰጡት ሀያ ሺህ የወርቅ ዳሪክና ሁለት ሺህ ምናን ብርና ስድሳ ሰባት የካህናት ልብስ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያራቱዋ ካፓቱ 168 ኪሎ ግራመ ዎርቃነ 1,250 ኪሎ ግራመ ብራ እሜድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaratuwaa kaappatuu 168 kiilo giraame work'k'aanne 1,250 kiilo giraame biraa immeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Keeththa aawatikka geeddaran 168 kilo gidiza worqqanne 1,250 kilo gidiza bira immida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኬ ኣዋቲካ ጌዳራን 168 ኪሎ ጊዲዛ ዎርቃኔ 1,250 ኪሎ ጊዲዛ ቢራ ኢሚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያራታ ሀላቃት 168 ክሎ ግራመ ዎርቃነ 1,250 ክሎ ግራመ ብራ እምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yarata halaqati 168 kilo giraame worqanne 1,250 kilo giraame bira immidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከየቤተ ሰቡ አባቶችም አንዳንዶች ለሥራው የሚሆን 20,000 የወርቅ ዳሪክ 2,200 የብር ምናን ለግምጃ ቤቱ ሰጡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓድሓደ ካብቶም ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታት ድማ ሚእትን ስሳን ሸሞንተን ኪሎ ግራም ወርቅን ሽሕን ክልተ ሚእትን ሓምሳን ኪሎ ግራም ብሩርን ሃቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ገለ ኻብቶም ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታት ድማ ንመዝገብ እቲ ዕዮ ዕስራ ሽሕ ዳሪክ ወርቅን ክልተ ሽሕን ዳታለንት ብሩርን ሀቡ።