Nehemiah 6:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ቅድመይ ሰናይ ተግባራቱን ቃለይን ድማ ነገሩሉ። ጦብያ ድማ ንዓይ ንምፍርራሕ ደብዳቤታት ሰደደለይ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግ​ሞም በፊቴ ስለ እርሱ መል​ካ​ም​ነት ይና​ገሩ ነበር፤ የእ​ር​ሱን ነገር ወደ እኔ ያመጡ ነበር፤ የእ​ኔ​ንም ቃል ወደ እርሱ ይወ​ስዱ ነበር፤ ጦቢ​ያም ሊያ​ስ​ፈ​ራ​ራኝ ደብ​ዳ​ቤ​ዎ​ችን ይልክ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደግሞም በፊቴ ስለ እርሱ መልካም ይናገሩ ነበር፥ ቃሌንም ያወሩለት ነበር፤ ጦብያም ሊያስፈራራኝ ደብዳቤዎችን ይልክ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በተጨማሪም መልካም ሥራውን በፊቴ ይናገሩ ነበር፥ እኔ ያልሁትንም ለእርሱ ይነግሩት ነበር፤ ጦቢያም ሊያስፈራራኝ ደብዳቤዎችን ይልክ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ጾቢ ኦዳ ሎኦባ ኡባ ታ ስንን ሃሳይኖ፤ ቃይ ታን ግያዋካ አዉ ኦዲኖ። ጾቢካ ታና ያሽሳናዉ ዳብዳበቱዋ ጻፍ የዴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu S'oobbii ootseedda lo"obaa ubbaa ta sintsan haasayino; k'ay taani giyaawaakka aw odiino. S'oobbiikka taana yashissanaw dabddaabbetuwaa s'aafi yeddee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He asati Xoobbiyay ooththida lo7o oosota ta sinththankka nashshida; ta gizayssaka ubbaa izas efi efi yooteettes; hessafe dendidayssan izikka tana babisana giidi dabdaabbeta daro wode yeddides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ኣሳቲ ጾቢያይ ኦዳ ሎኦ ኦሶታ ታ ሲንንካ ናሺዳ፤ ታ ጊዛይሳካ ኡባ ኢዛስ ኤፊ ኤፊ ዮቴቴስ፤ ሄሳፌ ዴንዲዳይሳን ኢዚካ ታና ባቢሳና ጊዲ ዳብዳቤታ ዳሮ ዎዴ ዬዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ አሳት ፆበይ ኦዳ ሎኦባ ኡባ ታ ስንን ናሽድ ሃሳዮሶና፤ ታኒ ግያባ እያዉ ኦዶሶና። ሄሳ ግሾ፥ ፆበይ ኡባ ዎደ ታና ያሽሳናዉ ዳብዳበ ፃፎ አግቤና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He asati Xoobbey oothida lo77oba ubbaa ta sinthan nashidi haasayoosona; taani giyaba iyaw odoosona. Hessa gisho, Xoobbey ubba wode tana yashisanaw dabdaabe xaafo aggibeenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህም በተጨማሪ ስለ መልካም ሥራው በየጊዜው ይነግሩኝና እኔም ያልሁትን ይነግሩት ነበር፤ ጦብያም እኔን ለማስፈራራት ደብዳቤ ይልክብኝ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጦቢያ ያደረገውን መልካም ነገር በማጋነን በፊቴ እንኳ ሳይቀር ይናገሩለት ነበር፤ እኔም የምለውን ሁሉ ለእርሱ ይነግሩት ነበር፤ ከዚህም የተነሣ እርሱ እኔን ለማስፈራራት ደብዳቤዎችን ከመላክ አልተቈጠበም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ጦብያ ዝገበሮ ሰናይ ነገራት” እናበሉ ኣብ ቅድመይ ይንእድዎ ነበሩ፤ ዘረባይ ከዓ ይነግርዎ ነበሩ፤ ጦብያ ድማ ኸፈራርሐኒ ኢሉ፤ መልእኽትታት ይሰደለይ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ብሕያውነቱ ኣብ ቅድመይ ይንእድዎ ነበሩ፡ ዘረባይ ከአ ይነግርዎ ነበሩ። ጦብያ ድማ ኬፈራርሃኒ ኢሉ፡ ደብዳቤታት ሰደደ።