Nehemiah 6:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዘይካዚ፡ ኣብቲ ዘመን እቲ መኳንንቲ ይሁዳ ናብ ጦብያ ብዙሕ ደብዳቤታት ሰደዱሉ፣ ደብዳቤታት ጦብያ ድማ ናብኦም መጸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያም ወራት ብዙ የይሁዳ አለቆች ወደ ጦብያ ደብዳቤዎችን ይልኩ ነበር፤ የጦብያም ደብዳቤዎች ወደ እነርሱ ይመጡ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጦብያም የኤራ ልጅ የሴኬንያ አማች ስለ ነበረ፥ ልጁም ይሆሐናን የቤራክያን ልጅ የሜሱላምን ሴት ልጅ ስላገባ፥ በይሁዳ ብዙ ሰዎች ከእርሱ ጋር ተማምለው ነበርና በዚያ ወራት ብዙ የይሁዳ አለቆች ወደ ጦብያ ደብዳቤዎች ይልኩ ነበር፥ የጦብያም ደብዳቤዎች ወደ እነርሱ ይመጡ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ደግሞም በእነዚያ ቀኖች የይሁዳ መኳንንቶች ብዙ ደብዳቤዎቻቸውን ወደ ጦቢያ ይልኩ ነበር፥ የጦብያም ወደ እነርሱ ይመጡ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎድያን አይሁዳቱዋ ካለያዋንቱ ጾቢያዉ ጮራ ዳብዳበቱዋ ጻፌድኖ፤ ጾቢ ዛሪደ፥ ኡንቱንቶ ጻፌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wodiyaan Ayhudatuwaa kaaletsiyaawanttu S'oobbiyaw c'ora dabddaabbetuwaa s'aafeeddino; S'oobbi zaariide, unttunttoo s'aafeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Yuhuda dere kaaleththizayti Xoobbiyas daro dabdaabbe xaafiin izi isttas zaaro xaafides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ዩሁዳ ዴሬ ካሌዛይቲ ጾቢያስ ዳሮ ዳብዳቤ ጻፊን ኢዚ ኢስታስ ዛሮ ጻፊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ይሁዳ ሹማት ፆቢያስ ዳብዳበ ፃፍሸ ጋምእዶሶና፤ እካ ኤንታዉ ዛርሸ ጋምእስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Yihuda shuumati Xoobbiyas dabdaabe xaafishe gam7idosona; ika entaw zaarishe gam7is. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያን ጊዜ የይሁዳ መኳንንት ለጦብያ ብዙ ደብዳቤ ይልኩ ነበር፤ ከጦብያም መልስ ይላክላቸው ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የኢራሕ ልጅ ሴኬን የጦብያ አማች ስለ ነበርና ልጁ ዮሐናንም የቤሬክያን ልጅ የሜሱላንን ሴት ልጅ አግብቶ ስለ ነበረ ከይሁዳ ብዙዎቹ ከእርሱ ጋር ተማምለው ነበር፤ እንዲሁም የይሁዳ ባለ ሥልጣኖች በዚያው ወቅት ከጦብያ ጋር ብዙ የደብዳቤዎች መለዋወጥ ያደርጉ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በተን መዓልቲታት እቲኣተን እቶም ዓበይቲ ይሁዳ ብዙሕ መልእኽትታት ናብ ጦብያ ሰደዱ፤ ጦብያውን ምላሽ ይሰደሎም ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በተን መዓልትታት እቲኤን እቶም ከበርተ ይሁዳ ብዙሕ ደብዳቤታት ናብ ጦብያ ሰደዱ፡ ካብ ጦብያ ድማ ናባታቶም ይመጽእ ነበረ። |