Nehemiah 6:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኰነ ድማ ኩሎም ጸላእትና ነዚ ምስ ሰምዑን ኩሎም ኣብ ከባቢና ዝነበሩ ኣህዛብ ነዚ ነገር ምስ ረኣዩን፡ እዚ ዕዮ ብኣምላኽና ከም ዝተፈጸመ ስለ ዝተረድኡ፡ ኣብ ኣዒንቶም ኣዝዮም ተደርበዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ ጠላቶቻችን ሁሉ ይህን በሰሙ ጊዜ በዙሪያችን የነበሩ አሕዛብ ሁሉ ፈሩ፤ አይተውም እጅግ ተደናገጡ፤ ይህም ሥራ በአምላካችን እንደ ተፈጸመ አወቁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጠላቶቻችንም ሁሉ ይህን በሰሙ ጊዜ በዙሪያችን የነበሩ አሕዛብ ሁሉ ፈሩ፥ በራሳቸውም አሳብ እጅግ ተዋረዱ፥ ይህም ሥራ በእግዚአብሔር እንደ ተደረገ አወቁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ሆነ፦ ጠላቶቻችን ሁሉ ይህን በሰሙ ጊዜ በዙሪያችን የነበሩ አሕዛብ ሁሉ ፈሩ፥ ዓይናቸውም እያየ ብዙ ውድቀት ሆነ፥ ይህ ሥራ በአምላካችን እንደ ተከናወነ አወቁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኑ ዩሹዋን ደእያ ካዉተቱዋ ግዶን ደእያ ኑ ሞርከቱ ሄዋ ስሴዳ ዎደ ያዬድኖነ ዬላቴድኖ። አያዉ ጎፐ፥ ሀዌ ኪታይ ኑ ጾሳይ ማድና ኦሰቴዳዋ አኬኬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Nu yuushshuwaan de'iyaa kawutetsatuwaa giddon de'iyaa nu morkketuu hewaa siseedda wode yayyeeddinonne yeellateeddino. Ayaw gooppe, hawe kiitay nu S'oossay maaddina oosetteeddawaa akeekeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nu yuushon diza kawoteththaa giddon diza nu morkketi oosozi Xoossi maaddiin polettidayssa siyidi keehi hirgidi yayyida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኑ ዩሾን ዲዛ ካዎቴ ጊዶን ዲዛ ኑ ሞርኬቲ ኦሶዚ ጾሲ ማዲን ፖሌቲዳይሳ ሲዪዲ ኬሂ ሂርጊዲ ያዪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኑ ዩሹዋን ደእያ ካዎተታን ደእያ ኑ ሞርከት ሄሳ ስእዳ ዎደ ያይዶሶናነ ዬላትዶሶና። አይስ ጊኮ፥ ኦሶይ ኑ ፆሳ ማደን ፖለትዳይሳ አኬክዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nu yuushuwan de7iya kawotethatan de7iya nu morketi hessa si7ida wode yayyidosonanne yeellatidosona. Ayis giiko, oosoy nu Xoossaa maaden poletidaysa akeekidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጠላቶቻችን ሁሉ ይህን ሲሰሙ፣ በዙሪያችን ያሉ አሕዛብ ሁሉ ፈሩ፤ በራሳቸው መተማመንም አልቻሉም፤ ምክንያቱም ይህ ሥራ የተከናወነው በአምላካችን ርዳታ መሆኑን ተገንዝበዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዙሪያችን የሚኖሩ አሕዛብ ጠላቶቻችን ይህን በሰሙ ጊዜ ሥራው አስደናቂ ሥራ መሆኑን ስለ ተገነዘቡና፤ ሥራውም በእግዚአብሔር ርዳታ የተከናወነ መሆኑን ስለ ተረዱ እጅግ ፈርተው ተደናገጡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሎም እቶም ፀላእትና ነዙይ ምስ ሰምዑ፥ ኣብ ዙርያና ዝነበሩ ዅሎም ኣህዛብውን ምስ ረአዩ ፈርሑ፤ ብሓሳባቶም ድማ የመና ተዋረዱ፤ እዝ ስራሕ እዙይ ብሓገዝ ኣምላኽና ኸም ዝተፈፀመውን ፈለጡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኸአ፡ ኩሎም ጸላእትና ምስ ሰምዕዎ፡ ኣብ ዙርያና ዚነብሩ ኹሎም ህዝብታት ፈርሁ፡ እዚ ዕዮ እዚ ብሓገዝ ኣምላኽና ኸም እተፈጸመ ፈለጡ እሞ፡ ኣብ ኣዒንቶም ሕሊናኦም ዐረቦም። |