Nehemiah 6:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በዚ ምኽንያት እዚ እዩ ኸኣ፡ ኣነ ኽፈርህን ከምኡ ኽገብርን ሓጢኣትን ኰይነ፡ ጕዳይ ከም ሕማቕ ወረ ዀይኖም፡ ኪጸለሙኒ ኸም ዚኽእሉ፡ ተቖጺሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህ​ንም ነገር አደ​ር​ግና እበ​ድል ዘንድ፥ በእ​ኔም ላይ ክፋት እን​ዲ​ና​ገ​ሩና እን​ዲ​ያ​ላ​ግጡ ያስ​ፈ​ራ​ራኝ ዘንድ ተገ​ዝቶ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህንም ነገር አደርግና እበድል ዘንድ፥ በእኔም ላይ ክፋት እንዲናገሩና እንዲያላግጡ ያስፈራራኝ ዘንድ ተገዝቶ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህንም ነገር አደርግና እበድል ዘንድ፥ በእኔም ላይ ክፋት እንዲናገሩና እንዲያላግጡ ያስፈራራኝ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ሚሻን ሻመቴዳ ጋሱ ታን ያያደ፥ እ ግያዋዳን ኦደ ታን ናጋራን ገላናዳና። ያትና፥ ኡንቱንቱ ኡባይ ሄዋ ስሴዳ ዎደ፥ ታና ካስያባ ታ ቦላን ደማናሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I miishshan shametteedda gaasuu taani yayaade, I giyaawaadan ootsaade taani nagaran gelanaaddaana. Yaatina, unttunttu ubbay hewaa siseedda wode, taana kad'isiyaabaa ta bollan demmanaassa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi miishshan shamettidi hessaththo ooththiday tana babisidi nagara oosisanaassinne ta sunth moorettana mala koyida gishshassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ሚሻን ሻሜቲዲ ሄሳ ኦዳይ ታና ባቢሲዲ ናጋራ ኦሲሳናሲኔ ታ ሱን ሞሬታና ማላ ኮዪዳ ጊሻሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ሚሸን ሻመትዳ ጋሶይ ታና ያሽሳናሳ፤ ታ ሄሳ ኦዳ ናጋራን ገላና መላነ ታና ቦርስያባ ደምድ ታና ካዉሻናሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I miishen shametida gaasoy tana yashisanaasa; ta hessa oothada nagaran gelana melanne tana borisiyabaa demmidi tana kawushanaassa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በገንዘብ የተገዛው እኔን ለማስፈራራት ነው፤ ይኸውም ይህን በመፈጸም ኀጢአት እንድሠራና በዚህም መጥፎ ስም ሰጥተው ተቀባይነት እንዳይኖረኝ ለማድረግ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህን ነገር በማድረግ በደል እንድሠራና በእኔም ላይ ክፉ ወሬ በማውራት እያስፈራራ ስሜን በማጥፋት ያዋርደኝ ዘንድ ጉቦ ተቀብሎ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ናብ ሓጢኣት ምእንቲ ኽወድቕ ከፈራርሐኒ፥ በዙይ ከዓ ስመይ ከካፍኡንን ከዋርዱንን ንሸማያ ብገንዘብ ደለልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ጦብያን ሳንባላጥን ደአ ንሱ ኼፍርሃኒ እሞ ፈርሄ ሓጢኣት ክገብርን፡ ንኣይ ክፉእ ኬውርዩለይን ኬላግጹለይን ኢሎም ዋጋ ሂቦምዎ፡ ብገንዘብ ሐቢሎምዎ፡ ይንበየለይ ኣሎ እምበር፡ ኣምላኽ ከም ዘይለአኾ ኣስተውዐልኩ።