Nehemiah 5:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣነ እውን፡ እዚ ምግባርካ ጽቡቕ ኣይኰነን፤ ብሰንኪ ጸርፊ ኣህዛብ ጸላእትና ብፍርሃት ኣምላኽና ክትመላለሱዶ ኣይግባእን? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ደግሞም አልሁ፥ “የምታደርጉት ነገር መልካም አይደለም፤ ጠላቶቻችን አሕዛብ እንዳይሰድቡን አምላካችንን በመፍራት ትሄዱ ዘንድ አይገባችሁምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ደግሞም አልሁ። የምታደርጉት ነገር መልካም አይደለም፤ ጠላቶቻችን አሕዛብ እንዳይሰድቡን አምላካችንን በመፍራት ትሄዱ ዘንድ አይገባችሁምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም አልኳቸው፦ የምታደርጉት ነገር መልካም አይደለም፤ ጠላቶቻችን አሕዛብ እንዳይሰድቡን አምላካችንን በመፍራት መሄድ አይገባችሁምን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን ቃይካ ሀዋዳን ያጋድ፤ “ህንተንቱ ኦያባይ ልከ ግደና፤ ኑ ሞርከቱ፥ አይሁዳ ግደናዋንቱ ኑ ቦላን ቅሊጨና ማላ፥ ኑ ጾሳዉ ያያናዉነ ልከ ግድያባ ኦናዉ ህንተንቶ በሰኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taani k'aykka hawaadan yaagaad; «Hinttenttu ootsiyaabay likke gidenna; nu morkketuu, Ayhuda gidennawanttu nu bollan k'iliic'enna mala, nu S'oossaw yayyanawunne likke gidiyaabaa ootsanaw hinttenttoo bessennee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka kaaleththada isttas, «Hayssi intte ooththida oosozi woga gidenna! Intte Xoossas yayyidi lo7o ooso ooththanaas bessees; hessaththo intte ooththidaakko nu morkke gidida Ayzaabeti nuna naacanaas dandayetennakoshin. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ካሌዳ ኢስታስ፥ «ሃይሲ ኢንቴ ኦዳ ኦሶዚ ዎጋ ጊዴና! ኢንቴ ጾሳስ ያዪዲ ሎኦ ኦሶ ኦናስ ቤሴስ፤ ሄሳ ኢንቴ ኦዳኮ ኑ ሞርኬ ጊዲዳ ኣይዛቤቲ ኑና ናጫናስ ዳንዳዬቴናኮሺን። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ ካላዳ፥ “ህንተ ኦያባይ ዎጋ ግደና፤ አይሁደ ግዶና ኑ ሞርከት ኑና ቀልቅሶና መላ ህንተ ኑ ፆሳስ ያያናዉነ ሱረባ ኦናዉ በሰኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani kaallada, “Hinte oothiyabay woga gidenna; Ayhude gidonna nu morketi nuna qelqisonna mela hinte nu Xoossaas yayyanawunne suureba oothanaw bessennee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ በመቀጠል እንዲህ አልሁ፤ “ይህ የምታደርጉት ነገር ትክክል አይደለም፤ የጠላቶቻችንን የአሕዛብን ስድብ ለማስወገድ የአምላካችንን መንገድ በፍርሀት መከተል አይገባችሁምን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ ግን ንግግሬን በመቀጠል እንዲህ አልኳቸው፤ “ያደረጋችኹት ነገር ትክክል አይደለም! እግዚአብሔርን መፍራትና ትክክል የሆነውን ነገር ማድረግ በተገባችሁ ነበር፤ ይህን አድርጋችሁ ቢሆን ኖሮ፥ አሕዛብ ጠላቶቻችን ባልተዘባበቱብንም ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መሊሰ ድማ “እዝ እትገብርዎ ዘለኹም ነገር ፅቡቕ ኣይኮነን። እቶም ፀላእትና ኣህዛብ ምእንቲ ኸይፀርፉና፥ ንኣምላኽና ብምፍራሕ ክትከዱ ኸመይ ዘይግብአኩም? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣነ ኸአ፡ እዚ እትገብርዎም ዘሎኹም ነገርስ ጽቡቕ ኣይኮነን። እቶም ጸላእትና ኣሕዛብ ከይትጸርፉስ፡ ከምይ ብፍርሃት ኣምላኽና ዘይትኸዱ፡ |