Nehemiah 4:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵላቶም ድማ መጺኦም ምስ የሩሳሌም ኪዋግኡን ኪከላኸሉላን ውዲት ኣተዉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መጥ​ተ​ውም ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምን ይወ​ጉና ያፈ​ር​ሷት ዘንድ ሁሉም በአ​ን​ድ​ነት ተሰ​በ​ሰቡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መጥተውም ኢየሩሳሌምን ይወጉና ያሸብሩ ዘንድ ሁሉም በአንድነት ተማማሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አየሁና ተነሣሁ፥ መኳንንቶቹን፥ ሹማምቱንና የተቀረው ሕዝብ፦ “አትፍሩአቸው፤ ታላቁንና የተፈራውን ጌታ አስታውሱ፥ ስለ ወንድሞቻችሁ፥ ስለ ወንዶች ልጆቻች፥ ስለ ሴቶች ልጆቻችሁ፥ ስለ ሚስቶቻችሁና ስለ ቤቶቻችሁ ተዋጉ።” አልኳቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ደንዴዳዋን እትፐ የሩሳላመ ዪደ ኑና ኦላናዉነ ሻቢርሳናዉ ማቀቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe denddeeddawaan ittippe Yerusaalame yiide nuuna olanawunne shabbirisanaw mak'etteeddinno.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas istti issi bolla gididi Yerusalaame yiidi olanaassinne meto medhdhanaas nu bolla seerida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢስቲ ኢሲ ቦላ ጊዲዲ ዬሩሳላሜ ዪዲ ኦላናሲኔ ሜቶ ሜናስ ኑ ቦላ ሴሪዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ ኤንቲ እስፈ የሩሳላመ ይድ ኑና ኦላናዉነ መቶ መናዉ ማቀትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho enti issife Yerusalaame yidi nuna olanawunne meto medhanaw maqetidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መጥተውም ኢየሩሳሌምን ይወጉ ዘንድ፣ ሽብርንም ይፈጥሩ ዘንድ ሁሉም በአንድነት አደሙ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም በአንድነት ተባብረው ወደ ኢየሩሳሌም ለመምጣትና አደጋ ጥለው ሽብር ለመፍጠር በእኛ ላይ አድማ አደረጉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵላቶም ሓደ ኾይኖም መፂኦም ድማ ንኢየሩሳሌም ክወግኡን ከሸብሩን ተመሓሓሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኩላቶም ሓደ ኾይኖም መጺኦም ንዮርሳሌም ኪወግኡን ኬሸብሩን ተማሓሓሉ።