Nehemiah 4:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣብ መንደቕ ዚሃንጹን እቶም ጾር ዚጾሩን ምስቶም ዚጽዕኑን፡ ነፍሲ ወከፎም ብሓደ ኢዶም ክሰርሑ ጀመሩ፡ በቲ ካልእ ኢዶም ድማ ኣጽዋር ይሕዙ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቅጥ​ሩ​ንም የሚ​ሠ​ሩ​ትና ሸክም ተሸ​ካ​ሚ​ዎቹ በአ​ንድ እጃ​ቸው ይሠሩ ነበር፤ በአ​ንድ እጃ​ቸ​ውም የጦር መሣ​ሪ​ያ​ቸ​ውን ይይዙ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቅጥሩንም የሚሠሩትና ተሸካሚዎቹ በአንድ እጃቸው ይሠሩ ነበር፥ በአንድ እጃቸውም የጦር መሣሪያቸውን ይይዙ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔ፥ ወንድሞቼ፥ ጎበዛዝቶቼና ከኋላዬ የነበሩት ጠባቂዎች ልብሳችንን አናወልቅም ነበር። ወደ ውኃም ስንሄድ እያንዳንዱ መሣሪያውን ይዞ ይሄድ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግምቢያ ድርሳ ግምቢያዋንቱነ ኮሽያዋ ቶክያዋንቱ ኡባይ እት ኩሽያን ኦላ ሚሻ ኦይቂደ፥ እት ኩሽያን ኦሱዋ ኦኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gimbbiyaa dirssaa gimbbiyaawanttunne koshshiyaawaa tookkiyaawanttu ubbay itti kushiyan ola miishshaa oyk'k'iide, itti kushiyan oosuwaa ootsino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dirsaa gimbizayta ubbaa minththeththeettes; tookkizaytikka issi kushen ola massara oykki naagettishe hankko kushaara ooththeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዲርሳ ጊምቢዛይታ ኡባ ሚንቴስ፤ ቶኪዛይቲካ ኢሲ ኩሼን ኦላ ማሳራ ኦይኪ ናጌቲሼ ሃንኮ ኩሻራ ኦቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግምብያ ግምበይሳትነ ኮሽያባ ቶከይሳት እስ ኩሸን ኦላ ሚሸ ኦይክድ፥ እስ ኩሸን ኦሶ ኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) gimbiya gimbeysatinne koshshiyaba tookeysati issi kushen ola miishe oykidi, issi kushen ooso oothosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም ቅጥሩን ይገነቡ ነበር፤ ዕቃ የሚሸከሙት በአንድ እጃቸው ሥራቸውን ሲሠሩ፣ በሌላው እጃቸው የጦር መሣሪያቸውን ይዘው ነበር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቅጽሩን የሚሠሩትን ሁሉ ያበረታቱ ነበር፤ ሌላው ቀርቶ፥ ተሸካሚዎቹ ጭምር በአንድ እጃቸው ሲሠሩ፥ በሌላ እጃቸው የጦር መሣሪያ ይዘው ለመከላከል ዝግጁዎች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ቅፅሪ ዝነድቁን እቶም ተሸከምትን ድማ ብሓደ ኢዶም ይሰርሑ ነበሩ፤ ብሓደ ኢዶም ከዓ ኣፅዋሮም ይሕዙ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ኣብ ንመካበብያ ዚነድቁን እቶም ተሰከምትን መሰከምትን ብሓደ ኢዶም ዕዮ ይዐዩ፡ ብሓደ ኢዶም ከአ ኣጽዋሮም ሒዞም ነበሩ።