Nehemiah 3:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ፓላል ወዲ ኡሳይ፡ ኣብ መንጽር መኣዝን እቲ መንደቕን ካብቲ ኣብ ኣጸድ ቤት ማእሰርቲ ዝነበረ በሪኽ ቤት ንጉስን ዝወጸ ግምብን ዘሎ። ብድሕሪኡ ፔዳያ ወዲ ፓሮስ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የኡዛይ ልጅ ፋልል በማዕዘኑ አንጻር ያለውንና በዘበኞች አደባባይ አጠገብ ከላይኛው የንጉሡ ቤት ወጥቶ የቆመውን ግንብ ሠራ። ከእርሱም በኋላ የፋሮስ ልጅ ፈዳያ ሠራ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የኡዛይ ልጅ ፋላል በማዕዘኑ አንጻር ያለውንና በዘበኞች አደባባይ አጠገብ ከላይኛው የንጉሡ ቤት ወጥቶ የቆመውን ግንብ ሠራ። ከእርሱም በኋላ የፋሮስ ልጅ ፈዳያ ሠራ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የኡዛይ ልጅ ፓላል በግንቡ መደገፊያ ፊት ለፊት ያለውንና በዘበኞች አደባባይ አጠገብ ከላይኛው የንጉሡ ቤት ወጥቶ የቆመውን ግንብ ሠራ፥ ከእርሱም በኋላ የፋኖስ ልጅ ፈዳያ ሠራ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡዛያ ናአይ ፓላል ግምቢያ ዙቀት ስሞ ሳፐ ዶም፥ ቢደ ናግያዋንቱ ዎችያ ማማፐ ቆሞ ባጋና ኦይቀት ኬጸቴዳ ካትያ ጎልያ ቃ ግምቢያ ስን ጋካናዉ ደእያ ሳኣ ግምቤዳ። አፐ ካልያዋ ፓርኦሻ ናአይ ፓዳይነ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Uzaaya na'ay Paalaali gimbbiyaa zuuk'eti simmo saappe doommi, biide naagiyaawanttu wochchiyaa maammaappe k'ommo baggana oyk'k'etti kees'eteedda kaatiyaa golliyaa d'ok'k'a gimbbiyaa sintsa gakkanaw de'iyaa sa'aa gimbbeedda. Aappe kaalliyaawaa Par"oosha na'ay Padaayinne |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Uxaye naa Palaley gimbeza gulappe biidi zabe naageso matan pude baggara diza kawo keeththa gimbe sinth gakkanaas dizayssa ubbaa zaari ooththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡጻዬ ና ፓላሌይ ጊምቤዛ ጉላፔ ቢዲ ዛቤ ናጌሶ ማታን ፑዴ ባጋራ ዲዛ ካዎ ኬ ጊምቤ ሲን ጋካናስ ዲዛይሳ ኡባ ዛሪ ኦዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡዛያ ናአይ ፓላል ግምብያ ማዛንያፐ ዶምድ፥ እ ናገይሳታ ዳባባ ማታን ደእያ ቆሞ ባጋ ካዎ ጋ ናጎ ግምብያ ጋካናዉ ደእያ በሳ ግምብስ። እያፐ ካልድ ደኤይሳ ፓኖሰ ናአይ ፓዳይነ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Uzaya na7ay Palali gimbiya maazaniyape doomidi, I naageysata dabaaba matan de7iya qommo bagga kawo gadho naago gimbiya gakanaw de7iya bessaa gimbis. Iyape kaallidi de7eysa Paanose na7ay Padaynne |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የኡዛይ ልጅ ፋላል ከቅጥሩ ማእዘን ትይዩና በዘብ መጠበቂያው አደባባይ አጠገብ ካለው ከላይኛው ቤተ መንግሥት መጠበቂያ ግንብ ጀምሮ ያለውን መልሶ ሠራ። ከእርሱም ቀጥሎ የፋሮስ ልጅ ፈዳያና |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዑዛይ ልጅ ፓላል ከቅጽሩ ማእዘንና በዘብ መጠበቂያው አደባባይ አጠገብ ከሚገኘው ከላይኛው ቤተ መንግሥት መጠበቂያ ግንብ ጀምሮ ያለውን ክፍል ሁሉ ሠራ። የፓርዖሽ ልጅ ፐዳያ ደግሞ በውሃው ቅጽር በር አጠገብ ወደምሥራቅ የሚያመለክተውን ስፍራና የቤተ መቅደሱን መጠበቂያ ግንብ ይኸውም የቤተ መቅደሱ ሠራተኞች በሚኖሩበት የከተማይቱ አንድ ክፍል በሆነው “ዖፌል” ተብሎ በሚጠራው ስፍራ አጠገብ ያለውን ክፍል ሠራ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ፋላል ወዲ ኡዛይ ኣብ መንፅር እቲ መኣዘንን፥ እቲ ኻብ ላዕለዋይ ቤት ንጉስ ወፃኢ ዘሎ ግንብን፥ ኣብ ጥቓ ሰፈር ሓለውቲ ነደቐ። ብድሕሪኡ ድማ ፈዳያ ወዲ ፋኖስ ሰርሐ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ነቲኒም ከአ ኣብ ዖፌል ክሳዕ ኣብ መንጽር ማይ ብወገን ምብራቕን፡ ክሳዕ እቲ ውጹእ ዝነበረ ግምብን ይቕመጡ ነበሩ። |