Nehemiah 13:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓሳን ኵሉ ዓይነት ኣቕሑን ኣምጺኦም ብሰንበት ንደቂ ይሁዳን ኣብ የሩሳሌምን ዚሸጡ ካብ ጢሮስ እውን ኣብኣ ይቕመጡ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግ​ሞም በእ​ር​ስዋ የተ​ቀ​መጡ ነበሩ፤ እነ​ር​ሱም ዓሣ​ዎ​ችን፥ ልዩ ልዩም ዓይ​ነት ሸቀጥ አም​ጥ​ተው በሰ​ን​በት ቀን በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ለይ​ሁዳ ልጆች ይሸጡ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደግሞም በእርስዋ የተቀመጡ የጢሮስ ሰዎች ነበሩ፤ እነርሱም ዓሣዎችን ልዩ ልዩም ዓይነት ሸቀጥ አምጥተው በሰንበት ቀን በኢየሩሳሌም ለይሁዳ ልጆች ይሸጡ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ደግሞም በእርሷ የተቀመጡ የጢሮስ ሰዎች ነበሩ፥ እነርሱም ዓሣዎችን ልዩ ልዩም ዓይነት ሸቀጥ አምጥተው በሰንበት ቀን በኢየሩሳሌም ለይሁዳ ልጆች ይሸጡ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ቦላካ ቃይ የሩሳላመን ደእያ ጺሮሳ ጋድያ አሳቱ ሞልያነ ሀራ እት እት ዛልኤ ሚሻቱዋ አሂደ፥ ሳምባታን የሩሳላመን ይሁዳ አሳዉ ዛልኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa bollakka k'ay Yerusaalamen de'iyaa S'iiroosa gadiyaa asatuu moliyaanne hara itti itti zal"e miishshatuwaa ahiide, Sambbatan Yerusaalamen Yihudaa asaw zal"iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yerusalaamen diza Xiroose dere asati Molenne hara hara zal7e miishshata ehidi Sambata gallas Yerusalaamen diza Yuhuda dere asaas bayzeettes;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዬሩሳላሜን ዲዛ ጺሮሴ ዴሬ ኣሳቲ ሞሌኔ ሃራ ሃራ ዛልኤ ሚሻታ ኤሂዲ ሳምባታ ጋላስ ዬሩሳላሜን ዲዛ ዩሁዳ ዴሬ ኣሳስ ባይዜቴስ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ቦላ ቃስ የሩሳላመን ደእያ ፅሮሳ አሳይ ሞሎነ ሀራ እስ እስ ዛልኤ ሚሸታ ኤህድ ሳምባታ ጋላስ ይሁዳ አሳስነ የሩሳላመን ባይዞሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa bolla qassi Yerusalaamen de7iya Xiroosa asay molonne hara issi issi zal7e miisheta ehidi Sambaata gallas Yihuda asaasinne Yerusalaamen bayzoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በኢየሩሳሌም የሚኖሩ የጢሮስ ሰዎችም ዓሣና ልዩ ልዩ ሸቀጣ ሸቀጥ በሰንበት ቀን እያመጡ ለይሁዳ ሕዝብ በኢየሩሳሌም ይሸጡ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም ጋር በኢየሩሳሌም የሚኖሩ የጢሮስ ተወላጆች ዓሣና ሌሎች ሸቀጦችን በየዐይነቱ በሰንበት ቀን ወደ ከተማይቱ እያስገቡ ለይሁዳ ሕዝብ ይሸጡ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብኣ ድማ ሰብ ጢሮስ ይነብሩ ነበሩ፤ ንሳቶም ዓሳን ኵሉ ዝሽየጥ ነገርን ኣምፂኦም፥ ንደቂ ይሁዳ ብመዓልቲ ሰንበት ኣብ ኢየሩሳሌም ይሸጡሎም ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብኣ ድማ ሰብ ጢሮስ ነበሩ፡ ንሳቶም ዓሳን ዚሽየጥ ኩሉ ነገርን የምጽኡ፡ ንደቂ ይሁዳ ኸአ ብሰንበትን ኣብ ዮርሳሌምን ይሸጡሎም ነበሩ።