Nehemiah 12:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ሓለቓ ሌዋውያን ድማ፡ ሓሻብያን ሸረብያን የሹዋን ወዲ ቃድሚኤልን ምስ ኣሕዋቶም ኣብ መንጽርኦም ኮይኖም፡ ብመሰረት ትእዛዝ ዳዊት ሰብ ኣምላኽ፡ ንሓድሕዶም ክውድሱን ከመስግኑን ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሌዋውያኑም አለቆች አሳብያ፥ ሰርብያ፥ ኢያሱ፥ የቀድምኤልም ልጆች፥ ወንድሞቻቸውም እንደ እግዚአብሔር ሰው እንደ ዳዊት ትእዛዝ በየሰሞናቸው በእነርሱ ፊት ያከብሩና ያመሰግኑ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሌዋውያኑም አለቆች፤ ሐሸብያ፥ ሰራብያ፥ የቀድምኤልም ልጅ ኢያሱ እንደ እግዚአብሔር ሰው እንደ ዳዊት ትእዛዝ በየሰሞናቸው በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት ያከብሩና ያመሰግኑ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሌዋውያኑ መሪዎች ሐሻብያ፥ ሼሬብያ፥ የቃድሚኤል ልጅ ኢያሱና ወንድሞቻቸው ደግሞ ከፊት ለፊታቸው ሆነው የእግዚአብሔር ሰው ዳዊት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ክፍል በክፍል ትይዩ ሆነው ያወድሱና ያመሰግኑ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሌዋቱዋ ካለያዋንቱ ሀሻብያ፥ ሸረብያነ ቃድምኤላ ናኣ ኢያሳ። ኡንቱንቱ ጾሳ አሳ ግዴዳ ካቲ ዳዊተ አዛዜዳዋዳን፥ ላኡዋን ሻከት ኤቂደ፥ ካላን ካላን ጾሳ ቦንቺኖነ አዉ ጋላታ ማዝሙርያ የጺኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Leewatuwaa kaaletsiyaawanttu Hashaabiyaa, Sherebiyaanne K'aadimi'eela na'aa Iyyaasa. Unttunttu S'oossaa asaa gideedda Kaatii Daawite azazeeddawaadan, laa"uwaan shaaketti ek'k'iide, kaalan kaalan S'oossaa bonchchiinonne aw galataa mazimuriyaa yes's'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hashaabiyay, Sherebiyay, Iyaasoy, Binuweynne Qadim7eeley kaaleththiza Lewe baggati nam7u kezi shaakettida. He nam7u baggatikka Xoossa asi gidida kawo Dawiti azazida azazo mala Xoossas galata mazamure soreninne eedon issoy issaafe ekki yexxishe shiishshida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃሻቢያይ፥ ሼሬቢያይ፥ ኢያሶይ፥ ቢኑዌይኔ ቃዲምኤሌይ ካሌዛ ሌዌ ባጋቲ ናምኡ ኬዚ ሻኬቲዳ። ሄ ናምኡ ባጋቲካ ጾሳ ኣሲ ካዎ ዳዊቲ ኣዛዚዳ ኣዛዞ ማላ ጾሳስ ጋላታ ዬ ሶሬኒኔ ኤዶን ኢሶይ ኢሳፌ ኤኪ ዬጺሼ ሺሺዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሌወታ ሀላቃት ሀሳባያ፥ ሳራባነ ቃድምኤላ ናኣ እያሱ። ኤንቲ ፆሳ አስ ግድዳ ካዎይ ዳዊቲ ኪትዳይሳዳ፥ ናምአን ሻከት ኤቅድ፥ ታራን ታራን ፆሳ ቦንቾሶናነ ጋላታ ማዝሙረ የፆሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Leeweta halaqati Hasabaya, Sarabanne Qadimi7eela na7aa Iyyasu. Enti Xoossa asi gidida kawoy Dawiti kiittidaysada, nam7an shaaketi eqidi, taran taran Xoossaa bonchoosonanne galata mazmure yexoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሌዋውያኑ መሪዎች ሐሸብያ፣ ሰራብያ፣ የቀድምኤል ልጅ ኢያሱ ነበሩ፤ እነርሱም ከወንድሞቻቸው ፊት ለፊት ሆነው የእግዚአብሔር ሰው ዳዊት በሰጠው መመሪያ መሠረት እየተቀባበሉ ውዳሴና ምስጋና ያቀርቡ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሌላው የመዘምራን ቡድን ሰልፍ የቅጽሩን ግንብ ጫፍ በመከተል ወደ ግራ በኩል አለፈ፤ እኔም ከሕዝቡ እኩሌታ ጋር ይህንኑ የቡድን ሰልፍ እከተል ነበር፤ የእቶኑንም ግንብ አልፈን ወደ ሰፊው ቅጽር ግንብ ደረስን። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓሸብያ፥ ሰራብያ፥ ኢያሱ፥ ቀድምኤል ኣሕሉቕ ሌዋውያን ነበሩ። ምስቶም ብፆቶም ከምቲ ናይ ኣምላኽ ሰብ ዳዊት ዝኣዘዞ እናተቐባበሉ ይውድሱን የመስግኑን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓላቑ እቶም ሌዋውያን ከአ ሓሻብያ፡ ሸረብያ፡ እያሱ ወዲ ቃድማኤል ምስ ኣሕዋቶም ኣብ መንጽሮም ኮይኖም፡ ከምቲ ትእዛዝ ዳዊት፡ እቲ ናይ ኣምላኽ ሰብ፡ ይውድሱን የመስግኑን ነበሩ። |