Nehemiah 11:8 — Compare Translations
10 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብድሕሪኡ ድማ ጋባይ፡ ሳላይ፡ ትሽዓተ ሚእትን ዕስራን ሸሞንተን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእርሱም በኋላ ጌቤና ሴል ዘጠኝ መቶ ሃያ ስምንት ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእርሱም በኋላ ጌቤና ሳላይ ዘጠኝ መቶም ሀያ ስምንት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእርሱም በኋላ ጋባይ፥ ሳላይ፥ ዘጠኝ መቶም ሀያ ስምንት። |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Saalus mata dabboti, Gabbayanne Sallaye, Yerusalaamen de7iza Biniyaame zereththati issi bolla 928. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሉስ ማታ ዳቦቲ፥ ጋባያኔ ሳላዬ፥ ዬሩሳላሜን ዴኢዛ ቢኒያሜ ዜሬቲ ኢሲ ቦላ 928። |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ተከታዮቹም ጌቤና ሳላይ 928 ወንዶች፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሳሉ የቅርብ ዘመዶች የሆኑ፦ ጋባይና ሳላይ፥ በድምሩ 928 ብንያማውያን በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪኡ ኸዓ ጌቤን ሳላይን፤ ኵሎም ትሽዓተ ሚእትን ዕስራን ሸሞንተን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕሪኡ ኸአ ጋባይ፡ ሰላይ፡ ትሽዓተ ሚእትን ዕስራን ሾምንተን። |