Nehemiah 11:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሳብታይን ዮዛባድን ድማ ካብቶም ሹማምንቲ ሌዋውያን፡ ነቲ ደጋዊ ዕዮ ቤት ኣምላኽ ይከታተሉ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት በውጭ በነ​በ​ረው ሥራ ላይ የነ​በሩ የሌ​ዋ​ው​ያን አለ​ቆች ሴቤ​ታ​ይና ኢዮ​ዛ​ብድ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእግዚአብሔርም ቤት በሜዳ በነበረው ሥራ ላይ የነበሩ የሌዋውያን አለቆች ሳባታይና ዮዛባት፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእግዚአብሔር ቤት በውጭ በነበረው ሥራ ላይ የነበሩ የሌዋውያን አለቆች ሻብታይና ዮዛባድ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ሀራቱ ሻባታያነ ዮዛባዳ፤ ኡንቱንቱ ጾሳ ጌሻ ጎልያፐ ካረና ኦሰትያ ኦሶቶ አዎትያ ሌዋቱ ካፓቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay haratuu Shabbataayanne Yozabaada; unttunttu S'oossaa Geeshsha Golliyaappe karenna oosettiyaa oosotoo aawotiyaa Leewatuu kaappatuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sabataynne Yozabaade geetettiza Ewe baggata kaaleththizayti Xoossa Keeththas kare baggara oosettiza ubbaa oosos alaafeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳባታይኔ ዮዛባዴ ጌቴቲዛ ኤዌ ባጋታ ካሌዛይቲ ጾሳ ኬስ ካሬ ባጋራ ኦሴቲዛ ኡባ ኦሶስ ኣላፌታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሌወት ሳባትነ ዮዛባታ ፆሳ ኬፈ ካረራ ኦሰትያ ኦሱዋስ ሀላቃ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Leeweti Sabatinne Yozabaata Xoossa keethafe karera oosetiya oosuwas halaqa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም የእግዚአብሔር ቤት የውጩ ሥራ ኀላፊዎች የነበሩት፣ ከሌዋውያን አለቆች ሁለቱ ሳባታይና ዮዛባት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሻበታይና ዮዛባድ ተብለው የሚጠሩ የሌዋውያን መሪዎች ከቤተ መቅደስ በስተውጭ ለሚሠራው ነገር ሁሉ ኀላፊዎች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ኣሕሉቕ ሌዋውያን ከዓ ሳባታይን ዮዛባትን ኣብ ልዕሊ እቲ ናይ ወፃኢ ስራሕ ቤት እግዚኣብሄር ሰብ ስልጣን ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ሓላቑ ሌዋውያን ከአ ሻብታይን ዮዛባድን ኣብ ልዕሊ እቲ ናይ ወጻኢ ዕዮ ቤት ኣምላኽ ነበሩ።