Nehemiah 11:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣሕዋቶም ድማ ጀጋኑ ጀጋኑ ሚእትን ዕስራን ሸሞንተን፤ ሓላውኦም ድማ ሳብዲኤል ወዲ ሓደ ካብቶም ዓበይቲ ሰባት ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም መቶ ሃያ ስም​ንት ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን፤ አለ​ቃ​ቸ​ውም የሐ​ጊ​ዶ​ሌም ልጅ ዘብ​ዲ​ሔል ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወንድሞቻቸውም መቶ ሀያ ስምንት ጽኑዓን ኃያላን፤ አለቃቸውም የሐግዶሊም ልጅ ዘብድኤል ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወንድሞቻቸው መቶ ሀያ ስምንት ጽኑዓን ኃያላን፤ አለቃቸውም የሃግዶሊም ልጅ ዛብዲኤል ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አማሻሳያና እትፐ ደእያ ኦላንቻቱ ኡባና 128. ኡንቱንቱ ካፑ ሀግዶልማ ናኣ ዛብድኤላ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Amaashasaayaana ittippe de'iyaa olanchchatuu ubbaanna 128. Unttunttu kaappuu Haggidoolima na'aa Zabddi'eela.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha zereththata giddofe erettida wottadarati 128; istta kaaleththizay Hagidoleme naa Zabdi7eele.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃ ዜሬታ ጊዶፌ ኤሬቲዳ ዎታዳራቲ 128፤ ኢስታ ካሌዛይ ሃጊዶሌሜ ና ዛብዲኤሌ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አማሳያራ እስፈ ደእያ ኦላንቾት ኩም 128. ሀግዶልማ ናአይ ዛብድኤል ካህነታ አይሰይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Amasayara issife de7iya olanchoti kumthi 128. Hagidolima na7ay Zabdi7eeli kahineta ayseysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ብርቱ የሆኑት ወንድሞቹ 128 ሰዎች፤ የእነርሱም ዋና አለቃ የሐግዶሊም ልጅ ዘብድኤል ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእርሱም ወንድሞች ስመጥር ወታደሮች የሆኑት አባላት ብዛት 128 ነበር፤ መሪያቸውም ዛብድኤል ተብሎ የሚጠራ የሐጌዶሊም ልጅ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣሕዋቶምውን ሓያላት ጀጋኑ፥ ሚእትን ዕስራን ሸሞንተን ነበሩ። ሓለቓኣቶም ድማ ዘብዲኤል ወዲ ሓግዶሊም ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣሕዋቶምውን ሓያላት ጀጋኑ፡ ሚእትን ዕስራን ሾሞንተን፡ ሐለቓኦም ድማ ዛብዲኤል፡ ወዲ ሃገዶሊሞ ነበረ።