Nehemiah 11:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዕዮ ቤት ዝሰርሑ ኣሕዋቶም ድማ ሸሞንተ ሚእትን ዕስራን ክልተን ነበሩ። ኣዳያ ወዲ የሮሃም ወዲ ፔላልያ ወዲ ዓምሲ ወዲ ዘካርያስ ወዲ ጳሹር ወዲ ማልቅያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔርንም የቤቱን ሥራ የሠሩ ወንድሞቻቸው ስምንት መቶ ሃያ ሁለት የመልክያ ልጅ፥ የፋስኩር ልጅ፥ የዘካርያስ ልጅ፥ የአማሴ ልጅ፥ የፈላልያ ልጅ፥ የይሮሖም ልጅ ዓዳያ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቤቱንም ሥራ የሠሩ ወንድሞቻቸው ስምንት መቶ ሀያ ሁለት፤ የመልክያ ልጅ የፋስኮር ልጅ የዘካርያስ ልጅ የአማሲ ልጅ የፈላልያ ልጅ የይሮሐም ልጅ ዓዳያ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቤቱን ሥራ የሠሩ ወንድሞቻቸው ስምንት መቶ ሀያ ሁለት፤ የማልኪያ ልጅ፥ የፓሽሑር ልጅ፥ የዘካርያስ ልጅ፥ የአምጺ ልጅ፥ የፍላልያ ልጅ፥ የይሮሐም ልጅ ዓዳያ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱና እትፐ ጾሳ ጌሻ ጎልያ ኦሱዋ ኦዳዋንቱ ኡባና 822. ቃይ ሀራ ካለያዌ አዳያ፤ አዳይ ይሮሃማ ናኣ፤ ይሮሃም ፓላልያ ናኣ፥ ፓላሊ አሞጻ ናኣ፤ አሞጽ ዛካራሳ ናኣ፤ ዛካራስ ፓሽሁራ ናኣ፤ ፓሽሁር ማልክያ ናኣ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttunna ittippe S'oossaa Geeshsha Golliyaa oosuwaa ootseeddawanttu ubbaanna 822. K'ay hara kaaletsiyaawe Adaaya; Adaayi Yirohaama na'aa; Yirohaami Palaaliyaa na'aa, Palaalii Amoos'a na'aa; Amoos'i Zakkaraasa na'aa; Zakkaraasi Paashihuura na'aa; Paashihuuri Malkkiyaa na'aa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttara issife Xoossa Keeththa ooso ooththida asay issi bolla 822; Malkiya naa, Pashkure naa, Zakaraasa naa, Amozaane naa, Palaliya naa, Yirohaame naa Adaya, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታራ ኢሲፌ ጾሳ ኬ ኦሶ ኦዳ ኣሳይ ኢሲ ቦላ 822፤ ማልኪያ ና፥ ፓሽኩሬ ና፥ ዛካራሳ ና፥ ኣሞዛኔ ና፥ ፓላሊያ ና፥ ዪሮሃሜ ና ኣዳያ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታራ እስፈ ፆሳ ኬን ኦያ ኦሳንቾት ኩመ 822. አዳይ ይሮሃማ ናአ፤ ይሮሃም ፓላላ ናአ፥ ፓላል አሞፀ ናአ፤ አሞፀይ ዛካርያሳ ናአ፤ ዛካርያስ ፓስኮራ ናአ፤ ፓስኮራ ማልክያ ናአ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Entara issife Xoossa keethan oothiya oosanchoti kumethi 822. Adayi Yirohaama na7a; Yirohaami Palala na7a, Palali Amoxe na7a; Amoxey Zakaryaasa na7a; Zakaryaasi Paskora na7a; Paskora Malkiya na7a. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቤተ መቅደሱን ሥራ ያከናወኑት ወንድሞቻቸው፣ 822 ሰዎች፤ የመልክያ ልጅ፣ የፋስኮር ልጅ፣ የዘካርያስ ልጅ፣ የአማሲ ልጅ፣ የፈላልያ ልጅ፣ የይሮሐም ልጅ ዓዳያ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም ጐሣ ውስጥ በአጠቃላይ 822 አባላት በቤተ መቅደስ ውስጥ አገልጋዮች ነበሩ። ዓደያ የየሮሖም ልጅ፥ የፐላልያ ልጅ፥ የአምጺን ልጅ፥ የዘካርያስ ልጅ፥ የፓሽሑር ልጅ፥ የማልኪያን ልጅ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስራሕ እቲ ቤተ መቕደስ ዝሰርሑ ኣሕዋቶም ድማ ሸሞንተ ሚእትን ዕስራን ክልተን ነበሩ። ዓዳያ፥ ወዲ ይሮሓም፥ ወዲ ፊላልያ፥ ወዲ ኣማሲ፥ ወዲ ዘካርያስ፥ ወዲ ፋስኮር፥ ወዲ መልኪያ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዕዮ እቲ ቤት ዚዐዮ ኣሕዋቶም ድማ ሾሞንተ ሚእትን ዕስራን ክልተን እዮም፡ ድማ ዓዳያ፡ ወዲ ይሮሓያ፡ ወዲ ጳላልያ፡ ወዲ ኣምጺ፡ ወዲ ዘካርያ፡ ወዲ ጳሽሑር፡ ወዲ ማልኪያ፡ |