Micah 7:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብኣቶም ዝበለጹ ከም ዕንቅርቢት እዮም፣ እቶም ቅኑዓት ካብ ሓጹር እሾኽ ይበላሕ። መዓልቲ ሓለዋኹምን ምብጻሕኩምን ትመጽእ ኣላ፤ ሕጂ ምድንጋር ክኾኑ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእነርሱም ሁሉ የተሻለው እርሱ እንደ አሜከላ ነው፥ ከሁሉም ቅን የሆነው እንደ ኵርንችት ነው፥ ጠባቆችህ የሚጐበኙበት ቀን መጥቶአል፥ አሁን ይሸበራሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነርሱም ሁሉ የተሻለው እርሱ እንደ አሜከላ ነው፥ ከሁሉም ቅን የሆነው እንደ ኵርንችት ነው፤ ጠባቆችህ የሚጐበኙበት ቀን መጥቶአል፤ አሁን ይሸበራሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእነርሱ የተሻለ የተባለው እንደ አሜከላ ነው፥ ቅን የተባለው እንደ ኩርንችት ነው፤ ጠባቂዎችህ የሚጐበኙበት ቀን መጥቷል፤ መሸበራቸውም አሁን ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ጋርሳን ኤበሎ ኬካ ግያዌ አጉን ማላ፤ ቃይ ኤበሎ ሱረ ግያዌ ጎምኦርያ ማላ። ጾሳይ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ባጋና ኦዴዳዋዳን፥ እ ባረ አሳ ሙሪያ ጋላሳይ ጋኬዳ፤ ኡንቱንቱ ሻቢረትያ ዎዲካ ሀአ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu garssan ebelo keeka giyaawe aguntsa mala; k'ay ebelo suure giyaawe gom"oriyaa mala. S'oossay timbbitiyaa odiyaawanttu baggana odeeddawaadan, I bare asaa muriyaa gallassay gakkeedda; unttunttu shabbirettiyaa wodiikka ha"a.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istta garsafe lo7o geetettidaadey agunththa mala keehi lo7o geetettizaadey qasse kindichcho mala inttena naagizaytas wodey gakkides; Xoossa pirda gallassay gakkides; asay shirotana wodey gakkides;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታ ጋርሳፌ ሎኦ ጌቴቲዳዴይ ኣጉን ማላ ኬሂ ሎኦ ጌቴቲዛዴይ ቃሴ ኪንዲቾ ማላ ኢንቴና ናጊዛይታስ ዎዴይ ጋኪዴስ፤ ጾሳ ፒርዳ ጋላሳይ ጋኪዴስ፤ ኣሳይ ሺሮታና ዎዴይ ጋኪዴስ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ጋርሳን ኬሀ ጌተተይስ አጉን መላ፤ ሱረ ጌተተይስ ክንቾተ መላ። ጎዳይ ናበታ ባጋራ ኦድዳይሳዳ እ ባ አሳ ሴራና ጋላሳይ ጋክስ፤ ኤንቲ ያርካና ዎደይ ሀእ ማትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta garsan keeha geeteteysi aguntha mela; suure geeteteysi kinchote mela. Goday nabeta baggara odidaysada I ba asaa seerana gallasay gakis; enti yarkana wodey ha77i matis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእነርሱ ይሻላል የተባለው እንደ አሜከላ፣ እጅግ ቀና የተባለውም እንደ ኵርንችት ነው፤ የጠባቂዎቻችሁ ቀን ደርሷል፤ የእግዚአብሔር የፍርድ ቀን መጥቷል፤ የሚሸበሩበትም ጊዜ አሁን ደርሷል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእነርሱ መካከል እጅግ የተሻለ ነው የተባለው ሰው እንደ አሜከላ ነው፤ እጅግ ትክክለኛ ነው የተባለው እንደ ኲርንችት ነው፤ በነቢያቱ አማካይነት ባስጠነቀቃቸው መሠረት እግዚአብሔር ሕዝቡን የሚቀጣበት ጊዜ ይመጣል፤ እነሆ አሁንም ቢሆን በሽብር ላይ ይገኛሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኻብኣቶም ዝሐሸ ዝተብሃለ፥ ንሱ ኸም ኣሜክላ እዩ፤ እቲ የመና ዝቐንዐ ኸዓ፥ ከም ኳዂቶ እዩ። እታ መዓልቲ ሓለውትኻ፥ እታ መዓልቲ መዓትካ መፂኣ እያ፤ ሕዚ ኽሽበሩ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ኻባታቶም ዝሔሸ ኸም ተኾርባ እዩ፡ እታ ዝቐንዔ ኸአ ኻብ ሓጹር እሾኹ ይገድድ፡ እታ መዓልቲ ሐለስትኻ እታ መዓትካ መጸት ሕጂ ኺሽበሩ እዮም።