Micah 6:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድምጺ እግዚኣብሄር ነታ ኸተማ ይጽውዕ፡ እቲ ጥበብ ዘለዎ ሰብ ከኣ ስምካ ኺርኢ እዩ፡ ነቲ በትርን ዝሸሞን ስምዓዮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔር ድምፅ ከተማይቱን ይጠራታል፥ ስምህን መፍራት ጥበብ ነው፥ የመቅሠፍትን በትር፥ እርሱንም ያዘጋጀ ማን እንደ ሆነ ስሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእግዚአብሔር ድምፅ ከተማይቱን ይጠራታል፤ ስምህን መፍራት ጥበብ ነው፤ የመቅሠፍትን በትር፥ እርሱንም ያዘጋጀ ማን እንደ ሆነ ስሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጌታ ድምፅ ከተማይቱን ይጠራታል፤ ስምህን መፍራት ጥበብ ነው፤ ወገን ሆይ፥ ያዘጋጀው ማን እንደሆነ ስሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳዉ ያይያዌ አዳ ኤራተ። የሩሳላመ ካታማ አሳ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሙራና ጋትማነ ሄ ጋትማ ጊግሴዳዌካ ኦነንቶ አኬክተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Godaw yayyiyaawe aad'd'eeda eratetsaa. Yerusaalame katamaa asaa S'oossay hawaadan yaagee; «Murana gatimaanne he gatimaa giigisseeddawekka oonentto akeekite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossas baboy aadhdhida erateththa; Siyite! Xoossi katamayo hizgi xeygees, «Iza hanqo guufeza qopite; hessaka giigsiday oonakko wozinan woththite.» |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሳስ ባቦይ ኣዳ ኤራቴ፤ ሲዪቴ! ጾሲ ካታማዮ ሂዝጊ ጼይጌስ፥ «ኢዛ ሃንቆ ጉፌዛ ቆፒቴ፤ ሄሳካ ጊግሲዳይ ኦናኮ ዎዚናን ዎቴ።» |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ፥ “የሩሳላመ ካታማ ፄግድ፥ ‘እያ ሱንስ ያሸተ ጭንጫተ’ ሴራ ፃምአነ እያ ጊግስዳይ ኦነኮ አኬክተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday, “Yerusalaame katamaa xeegidi, ‘Iya sunthaas yashetethi cincatethi’ Seera xam7anne iya giigisiday ooneko akeekite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስምህን መፍራት ጥበብ ነው፤ ስሙ! እግዚአብሔር ከተማዪቱን እንዲህ እያለ ይጣራል፤ “በትሩን አስቡ፤ ያዘጋጀውም ማን እንደ ሆነ አስታውሱ ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው፤ እርሱ ከተማይቱን እንዲህ ይላል፦ “እናንተ በከተማይቱ የተሰበሰባችሁ ሰዎች አድምጡ! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስምካ ምፍራሕ ጥበብ እዩ፤ ድምፂ እግዚኣብሄር ነታ ኸተማ ይፅውዓ። “ንበትሩ ዘክሩ፤ በትሪ መቕሰፍቲ ሕሰቡ፤ ንእኡ ዘዳለዎውን መን ምዃኑ ፍለጡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደሃይ እግዚኣብሄር ነታ ኸተማ ይጽውዓ፡ ጥበብ ከአ ንስምካ ኽትርኢ እያ። ነታ ሾቦጥን ነቲ ዘዳለዎን ሰምዑ። |