Micah 6:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣቱም ህዝበይ፡ ባላቅ ንጉስ ሞኣብ ዝመኸሮ፡ በላዓም ወዲ ቤኦር ድማ ካብ ሺቲም ናብ ጊልጋል ዝመለሰሉ ዘክር። ጽድቂ እግዚኣብሄር ምእንቲ ኽትፈልጡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሕዝቤ ሆይ፥ የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ የመከረውን፥ የቢዖርም ልጅ በለዓም የመለሰለትን አሁን አስብ፥ የእግዚአብሔርንም የጽድቅ ሥራ ታውቅ ዘንድ ከሰጢም ጀምሮ እስከ ጌልገላ ድረስ አስብ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሕዝቤ ሆይ፥ የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ የመከረውን፥ የቢዖርም ልጅ በለዓም የመለሰለትን አሁን አስብ፤ የእግዚአብሔርንም የጽድቅ ሥራ ታውቅ ዘንድ ከሰጢም ጀምሮ እስከ ጌልገላ ድረስ አስብ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሕዝቤ ሆይ፥ የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ ያቀደውን፥ የቤዖር ልጅ በለዓም የመለሰለትን፥ የጌታን ጽድቅ እንድታውቅ ከሺጢም ጀምሮ እስከ ጌልገላ ድረስ የሆነውን እባክህን አስታውስ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታ አሳዉ፥ ሞኣባ ካትያ ባላቅ ሀልቼዳዋነ ብኦራ ናአይ ባላም አዉ ዛሬዳዋ ሀሳያ። ሺጽማ ግያ ሳፐ ገልጋል ኔን ብያ ዎደ፥ ኦግያን ሀኔዳዋ አነ ሀሳያ። ሄዋ ሀሳዮፐ፥ ታን መና ጎዳይ ኔና አሻናዉ ኦዳ ኦሱዋ ኔን አኬካና” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ta asaw, Moo'aaba Kaatiyaa Baalaak'i halchcheeddawaanne Bi'oora na'ay Balaami aw zaareeddawaa hassaya. Shiis'ima giyaa saappe Gelggali neeni biyaa wode, ogiyaan haneeddawaa ane hassaya. Hewaa hassayooppe, taani Med'inaa Goday neena ashshanaw ootseedda oosuwaa neeni akeekana» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ta derezoo! Mo7aabe kawoy Balaaqey iza zoriin Bi7oore naa Balaamey izas zaaroyssa ane yuushshi qopite; Xoossa xilloteththa ooso intte shaakki erana mala, Shiiximeppe Gelgela gakkanaas intte hemettoyssa ane qopite» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታ ዴሬዞ! ሞኣቤ ካዎይ ባላቄይ ኢዛ ዞሪን ቢኦሬ ና ባላሜይ ኢዛስ ዛሮይሳ ኣኔ ዩሺ ቆፒቴ፤ ጾሳ ጺሎቴ ኦሶ ኢንቴ ሻኪ ኤራና ማላ፥ ሺጺሜፔ ጌልጌላ ጋካናስ ኢንቴ ሄሜቶይሳ ኣኔ ቆፒቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ አሳዉ፥ ሞአበ ካዋ ባላቅ ነዉ ቆፕዳባነ ብኦራ ናአይ ባላም እያዉ ዎይግድ ዛርዳኮ አኬክተ። ኔኒ ሴፅማፐ ጋልጋላ ብያ ዎደ፥ ኦገን ሀንዳባ አነ ቆፕተ። ሄሳ ህንተ ቆፕኮ ታኒ ጎዳይ ህንተና አሻናዉ ኦዳባ ኡባ ህንተ አኬካና” ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta asaw, Moo7abe kawa Balaaqi new qopidabaanne Bi7oora na7ay Balaami iyaw woygidi zaaridaako akeekite. Neeni Seeximape Galgala biya wode, ogen hanidaba ane qopite. Hessa hinte qopiko taani Goday hintena ashshanaw oothidaba ubbaa hinte akeekana” yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሕዝቤ ሆይ፤ የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ የመከረውን፣ የቢዖር ልጅ በለዓም የመለሰለትንም እስቲ አስቡ፤ የእግዚአብሔርን የጽድቅ ሥራ ታውቁ ዘንድ፣ ከሰጢም እስከ ጌልገላ የተጓዛችሁትን ዐስቡ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሕዝቤ ሆይ! የሞአብ ንጉሥ ባላቅ ምን እንደ ዐቀደብህና የቢዖር ልጅ በለዓም ምን እንደ መለሰለት አስታውስ፤ ከሺጢም ተነሥተህ ወደ ጌልጌላ በምትሄድበት ጊዜ በመንገድ ላይ የሆነውን ሁሉ አስታውስ፤ ይህን ሁሉ ብታስታውስ አንተን ለማዳን ያደረግኹትን ሁሉ ታውቃለህ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣታ ህዝበይ ፅድቂ እግዚኣብሄር ንኽትፈልጥ፥ ነቲ ባላቅ ንጉስ ሞኣብ ዝመኸሮ፥ በለዓም ወዲ ቢዖር ከዓ ዝመለሰሉ፥ ነቲ ኻብ ለሰ ሸጢም ክሳዕ ጌልገላ ዝኾነ ዘክር።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣታ ህዝበይ፡ ጽድቂ እግዚኣብሄር ክትፈልጥሲ፡ ነቲ ባላቅ ንጉስ ሞኣብ ዝመኸሮ፡ በለዓም ወዲ ቤዖር ከአ ዝመለሰሉ፡ ካብ ሸጢም ክሳዕ ጊልጋል ዝኾነውን ዘክር። |