Micah 6:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ምስ ህዝቡ ባእሲ ኣለዎ፡ ምስ እስራኤል ከኣ ኪዋጋእ እዩ እሞ፡ ኣቱም ኣኽራን፡ ባእሲ እግዚኣብሄርን ጽንዓት መሰረታት ምድርን ስምዑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ተራሮች ሆይ፥ ጠንካሮች የምድር መሠረቶችም ሆይ፥ እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ክርክር አለውና፥ ከእስራኤልም ጋር ይፋረዳልና የእግዚአብሔርን ክርክር ስሙ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ተራሮች ሆይ፥ ጠንካሮች የምድር መሠረቶችም ሆይ፥ እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ክርክር አለውና፥ ከእስራኤልም ጋር ይፋረዳልና የእግዚአብሔርን ክርክር ስሙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ተራሮች ሆይ፥ ጠንካሮች የምድር መሠረቶችም ሆይ፥ የጌታን ወቀሳ ስሙ፤ ጌታ ከሕዝቡ ጋር ክርክር አለውና፥ ከእስራኤልም ጋር ይዋቀሳልና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተኖ ደረቶ፥ ህንተኖ፥ ሳአይ ኤቄዳ ምኖ ባሶቶ፥ መና ጎዳይ ሞትያ ሞቱዋ ስስተ። መና ጎዳይ ባረ አሳና ሞተቴ፤ እስራኤልያ አሳና እ ፓሉመቴ።”
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenoo deretoo, hinttenoo, sa'ay ek'k'eedda mino baasotoo, Med'ina Goday mootiyaa mootuwaa sisite. Med'ina Goday bare asaana mootettee; Israa'eeliyaa asaana I palumettee.»
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Zumatoo! Xoossa mooto siyite; Intteno biitta mino xaphotoo siyite; Xoossas asara palamay dees; izi Isra7eele naytara pirdeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዙማቶ! ጾሳ ሞቶ ሲዪቴ፤ ኢንቴኖ ቢታ ሚኖ ጻጶቶ ሲዪቴ፤ ጾሳስ ኣሳራ ፓላማይ ዴስ፤ ኢዚ ኢስራኤሌ ናይታራ ፒርዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ደረት፥ ህንተ ምኖ ሳኣ ባሶት፥ ጎዳይ ሞትያ ሞቱዋ ስእተ። ጎዳይ ባ አሳራ ሞተቴስ፤ እስራኤለ አሳራ ፓላሜስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte dereti, hinte mino sa7aa baasoti, Goday mootiya mootuwa si7ite. Goday ba asaara mootetees; Isra7eele asaara palamees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ተራሮች ሆይ፤ የእግዚአብሔርን ክስ አድምጡ፤ እናንት የምድር ጽኑ መሠረቶችም፣ ስሙ፤ እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ክርክር አለውና፤ ከእስራኤልም ጋር ይፋረዳል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናንተ ተራራዎች! እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ የሚያቀርበውን ወቀሳ ስሙ! እናንተም ጠንካራ የሆናችሁ የምድር መሠረቶች! አድምጡ! እግዚአብሔር ሕዝቡን እስራኤልን ይወቅሳል ይገሥጻልም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ምስ ህዝቡ ነገር ኣለዎ፤ ምስ እስራኤልውን ሙግት ኣለዎ እሞ፥ ኣቱም እምባታት፥ ንስኻትኩምውን ኣቱም ፅኑዓት መሰረት ምድሪ፥ ክርክር እግዚኣብሄር ስምዑ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ምስ ህዝቡ ነገር አለዎ፡ ምስ እስራኤል ድማ ኪካታዕ እዩ እሞ፡ ኣቱም ኣኽራን፡ ንስኻትኩምውን ጽኑዓት መሰረት ምድሪ፡ ነገር እግዚኣብሄር ስምዑ።