Micah 4:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ስለምንታይ ዓው ኢልካ ትጭድር ዘለኻ፧ ኣባኻ ንጉስ የልቦን ድዩ? ኣማኻሪኻ ጠፊኡ ድዩ? ከመይሲ ሓዘን ከም ሕርሲ ዘላ ሰበይቲ ወሲዱኩም ኣሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁንስ ለምን ትጮኺአለሽ? እንደምትወልድ ሴት ምጥ የደረሰብሽ፥ ንጉሥ ስለሌለሽ ነውን? ወይስ መካሪ ስለ ጠፋብሽ ነውን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንስ ለምን ትጮኺአለሽ? እንደምትወልድ ሴት ምጥ የደረሰብሽ፥ ንጉሥ ስለሌለሽ ነውን? ወይስ መካሪ ስለ ጠፋብሽ ነውን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሁንስ ለምን ጮክ ብልሽ ታለቅሻለሽ? በአንቺ ዘንድ ንጉሥ ስለ ሌለ ነውን? እንደምትወልድ ሴት ምጥ የያዘሽ፥ መካሪሽ ስለ ጠፋ ነውን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀእ ኔን ኮሻ ቁ ኦደ ዋስያዌነ የሉ ኦይቄዳ ምሽራቲዳን ኡንኤያዌ አያሴ? ነዉ ካቲ ባይና ግሻሴየ? ዎይ ኔና ዞርያዌ ዬዳ ድራሴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha"i neeni kooshshaa d'ok'k'u ootsaade waassiyaawenne yeluu oyk'k'eedda mishiratiidan un"etsiyaawe ayaasee? New kaatii bayinna gishshaasseeyye? Woy neena zoriyaawe d'ayeedda diraassee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin ne ha7i aazas waassay? Nees kawoy bayee? Neni miixay oykkida maccassay mala un7ettiday nena zorizay dhaynee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ኔ ሃኢ ኣዛስ ዋሳይ? ኔስ ካዎይ ባዬ? ኔኒ ሚጻይ ኦይኪዳ ማጫሳይ ማላ ኡንኤቲዳይ ኔና ዞሪዛይ ይኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀእ ኔኒ ነ ቃላ ቁ ኦዳ ዋሰይነ እቀ ኦይክዳ ማጫሳዳ ኡንኤተይ አይብሴ? ነዉ ካዎይ ባይና ግሾዬ? ዎይኮ ነና ዞርያ ይዳ ግሾሴ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha77i neeni ne qaala dhoqu oothada waasseynne iqethi oykida maccasada un7etey aybisee? New kawoy bayna gishoyee? Woyko nena zoriya dhayida gishosee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አሁንስ እንደዚህ የምትጮኺው ለምንድን ነው? ንጉሥ የለሽምን? ምጥ እንደ ያዛት ሴት የተጨነቅሽው፣ መካሪሽ ስለ ጠፋ ነውን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንደዚህ ከፍ አድርገሽ የምትጮኺው፥ ምጥ እንደ ያዛት ሴት የምትጨነቂው ለምንድን ነው? ንጉሥ ስለሌለሽ ነውን? ወይስ አማካሪዎችሽ ሁሉ ስለ ጠፉ ነውን? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለ ምንታይ ደኣ ዓው ኢልኪ እተእውዪ? ስለ ምንታይከ ሕርሳ ኸም ዝበፅሐ ሰበይቲ ቅልውላው ዝሕዘኪ? ንጉስ ስለ ዘየብልክን መማኽርትኺ ኸዓ ስለ ዝጠፍኡን ድዩ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | እምበኣርሲ ስለምንታይ ደአ ዓው ኢልኪ እትጭድሪ፡ ከም እትሐርስ ሰበይቲ ቕልውላው ዚሕዘክስ፡ ንጉስዶ ኣብ ማእከልኪ የሎን፡ መኻሪኸዶ ጠፊኡ እዩ፡ |