Micah 3:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ንእግዚኣብሄር ኪጽውዑ እዮም፣ ንሱ ግና ኣይሰምዖምን እዩ። ኣብቲ ግዜ እቲ ገጹ ከይተረፈ ክሓብኦም እዩ፣ ምኽንያቱ ኣብ ተግባራቶም ሕማቕ ተግባር ስለዝገበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የዚያን ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉ፥ እርሱም አይሰማቸውም፥ ሥራቸውንም ክፉ አድርገዋልና በዚያን ጊዜ ፊቱን ከእነርሱ ይሰውራል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የዚያን ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉ፥ እርሱም አይሰማቸውም፤ ሥራቸውንም ክፉ አድርገዋልና በዚያን ጊዜ ፊቱን ከእነርሱ ይሰውራል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የዚያን ጊዜ ወደ ጌታ ይጮኻሉ፥ እርሱ ግን አይመልስላቸውም፤ በዚያን ጊዜ ፊቱን ከእነርሱ ይሰውራል፥ ሥራቸው ክፉ ነውና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ኡንቱንቱ መና ጎዳኮ ዋሳና፥ ሽን እ ኡንቱንቶ ዛረና፤ እ ባረ ዴሙዋ ሄ ዎደ ኡንቱንቱፐ ቆሳና፤ አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ኢታ ኦሱዋ ኦድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode unttunttu Med'ina Godaakko waassana, shin I unttunttoo zaarenna; I bare deemuwaa he wode unttunttuppe k'osana; ayaw gooppe, unttunttu iita oosuwaa ootseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttika pude Xoossako waassana shin Xoossi istta waaso siyenna; iitateththaa gishshas he wode Xoossay ba ayfeso isttafe haraso zaarana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲካ ፑዴ ጾሳኮ ዋሳና ሺን ጾሲ ኢስታ ዋሶ ሲዬና፤ ኢታቴ ጊሻስ ሄ ዎዴ ጾሳይ ባ ኣይፌሶ ኢስታፌ ሃራሶ ዛራና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ኢታ ኦሶ ኦዳ ግሾ፥ ሄ ዎደ ኤንቲ ጎዳኮ ዋሳና፥ ሽን እ ኤንታዉ ዛረና፤ እ ባ ሶምኡዋ ሄ ዎደ ኤንታፈ ቆታና” ያጋስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti iita ooso oothida gisho, he wode enti Godaako waassana, shin I entaw zaarenna; I ba som7uwa he wode entafe qottana” yaagas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉ፤ እርሱ ግን አይመልስላቸውም፤ ካደረጉት ክፋት የተነሣ፣ በዚያ ጊዜ ፊቱን ከእነርሱ ይሰውራል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እናንተም ተጨንቃችሁ ወደ እግዚአብሔር የምትጮኹበት ጊዜ ይመጣል፤ ነገር ግን እርሱ አይመልስላችሁም፤ ክፉ ሥራ ስለ ሠራችሁ ልመናችሁ አይሰማም።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ናብ እግዚኣብሄር ከእውዩ እዮም፤ ንሱ ግና ኣይሰምዖምን፤ በቲ ጊዜ እቱይ፥ ክፉእ ስለ ዝገበሩ ገፁ ኻባኣቶም ክስውር እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ናብ እግዚኣብሄር ኬእውዩ እዮም፡ ንሱ ግና ኣይኪመልሰሎምን። በቲ ጊዜ እቲ፡ ከምቲ ዝገበርዎ ኽፉእ ግብሮም፡ ገጹ ኻብኦም ኪሐብእ እዩ። |