Malachi 3:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስኻትኩም ድማ፡ ንኣምላኽ ምግልጋል ከንቱ እዩ። ስርዓቱ ሓሊና ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ብሓዘን ክንመላለስከ እንታይ ይጠቅም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እናንተም፦ እግዚአብሔርን ማገልገል ከንቱ ነው፣ ትእዛዙንስ በመጠበቅ፥ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ፊት ኀዘንተኞች ሆነን በመሄድ ምን ይረባናል?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተም። እግዚአብሔርን ማገልገል ከንቱ ነው፤ ትእዛዙንስ በመጠበቅ፥ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ፊት ኀዘንተኞች ሆነን በመሄድ ምን ይረባናል?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተም እንዲህ ብላችኋል፦ እግዚአብሔርን ማገልገል ከንቱ ነው፤ ትእዛዙን መጠበቅ፥ በሠራዊት ጌታ ፊት ኀዘንተኞች ሆነን መሄድ ምን ይጠቅመናል?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ቃይካ ህንተ፥ ‘ጾሳዉ ኦያዌ ሀዳ። አ አዛዙዋ ናግያዋንነ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳ ስንን ካዮቲደ ሀመትያዋን ኑን አያ ጎኤቴቶ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «K'aykka hintte, ‹S'oossaw ootsiyaawe hada. Aa azazuwaa naagiyaawaaninne Ubbaappe Wolk'k'aama Med'ina Godaa sintsan kayyottiide hamettiyaawan nuuni ayaa go"etteettoo?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka intte, ‹Xoossas oosoy hada; iza azazota naagoynne medheteththa Goda sinththan muuzottiza asa mala de7oy nuna ay maaddidee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ኢንቴ፥ ‹ጾሳስ ኦሶይ ሃዳ፤ ኢዛ ኣዛዞታ ናጎይኔ ሜቴ ጎዳ ሲንን ሙዞቲዛ ኣሳ ማላ ዴኦይ ኑና ኣይ ማዲዴ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ህንተ፥ ‘ፆሳስ ኦይስ ሀዳ፤ እያ ኪታ ናግድ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳ ስንን አዛንያ አሳዳ ስመረተ ኑና አይ ማድዴ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hinte, ‘Xoossas ootheysi hada; iya kiita naagidi, Ubbaafe Wolqaama Godaa sinthan azzaniya asada simeretethi nuna ay maaddidee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እንዲህም ብላችኋል፤ ‘ እግዚአብሔርን ማገልገል ከንቱ ነው፤ እርሱ የሚፈልገውን ሁሉ በማድረግና በእግዚአብሔር ጸባኦት ፊት ሐዘንተኞች ሆነን በመመላለስ ምን ተጠቀምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናንተ ‘እግዚአብሔርን ማገልገል ከንቱ ነው፤ ትእዛዞቹን መጠበቅና እንደ ሐዘንተኞች በሠራዊት አምላክ ፊት መመላለስ ምን ይጠቅመናል?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስኻትኩም፦ ‘ንእግዚኣብሄር ምግልጋል ከንቱ እዩ፤ ኵሉ ናቱ ትእዛዝ ምሕላው፥ ኣብ ቅድሚ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ሕዙናት ኴንና ምምልላስና፥ እንታይ ክረብሐና እዩ?’
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻትኩምውን፡ ንኣምላኽ ምግልጋል ከንቱ እዩ፡ ስርዓትቱ ዝሐሎና ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ድማ ክሊ ተኸዲንና እተመላለስናስ እንታይ ረባሕና በልኩም።