Malachi 3:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቃላትካ ኣብ ልዕለይ ሓያል ነበረ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ንስኻ ግን፥ ስለምንታይ ኢና ክንድዚ ኣንጻርካ ዝተዛረብና?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቃላችሁ በእኔ ላይ ድፍረት ሆኖአል፥ ይላል እግዚአብሔር። እናንተ ግን፦ በአንተ ላይ ደፍረን የተናገርነው በምንድር ነው? ብላችኋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቃላችሁ በእኔ ላይ ድፍረት ሆኖአል፥ ይላል እግዚአብሔር። እናንተ ግን። በአንተ ላይ ደፍረን የተናገርነው በምንድር ነው? ብላችኋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በእኔ ላይ የድፍረት ቃላትን ተናግራችኋል፥ ይላል ጌታ። እናንተ ግን፦ በአንተ ላይ የተናገርነው ምንድነው? ትላላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተ ታ ቦላ ጻላ ቃላ ሃሳዬድታ። “ያቲደ ቃይ፥ ‘ኑን ነ ቦላ ዋግ ሃሳዬዶ?’ ያጊደ ኦቺታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'ina Goday hawaadan yaagee; «Hintte ta bolla s'ala k'aalaa haasayeeddita. «Yaatiide k'ay, ‹Nuuni ne bolla waagi haasayeeddo?› yaagiide oochchiita.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Intte ta bolla xalateththa qaala haasaydeta» gees Ubbaafe Wolqqama GODAA Xoossay. «Intte gidikko, ‹Ne bolla nu ay haasaydonii?› geeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢንቴ ታ ቦላ ጻላቴ ቃላ ሃሳይዴታ» ጌስ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ጾሳይ። «ኢንቴ ጊዲኮ፥ ‹ኔ ቦላ ኑ ኣይ ሃሳይዶኒ?› ጌታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ህንተ ታ ቦላ ምኖ ቃላ ኦደትደታ። ያትድ ቃስ፥ ‘ኑኒ ነ ቦላ ዎይግድ ምኖ ቃላ ኦደትዶ?’ ያግድ ኦይቼታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday haysada yaagees: “Hinte ta bolla mino qaala odetideta. Yaatidi qassi, ‘Nuuni ne bolla woygidi mino qaala odetido?’ yaagidi oycheeta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “በእኔ ላይ የድፍረት ቃል ተናግራችኋል” ይላል እግዚአብሔር ። “እናንተ ግን፣ ‘በአንተ ላይ የተናገርነው ምንድን ነው?’ ትላላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “በእኔ ላይ የድፍረት ቃል ትናገራላችሁ፤ እንደገና ደግሞ ‘እኛ በአንተ ላይ ምን ክፉ ነገር ተናገርን?’ ብላችሁ ትጠይቃላችሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣብ ልዕለይ፥ ቃል ድፍረት ተናጊርኩም ኢኹም፤ ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር። ንስኻትኩም ግና ‘ኣብ ልዕሌኻ ደፊርና ዝተናገርናዮ እንታይ እዩ?’ ትብሉ ኣለኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ቃላትኩም በርትዓኒ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ንስኻትኩም ግና፡ ኣንጻርካ እሞ እንታይ ተዛሪብና፡ ትብሉ አሎኹም።