Malachi 3:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፍቕርቲ ሃገር ክትከውን ኢኻ እሞ፡ ኵሎም ኣህዛብ ብሩኽ ኪብሉኻ እዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የተድላ ምድር ትሆናላችሁና አሕዛብ ሁሉ ብፁዓን ብለው ይጠሩአችኋል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የተድላ ምድር ትሆናላችሁና አሕዛብ ሁሉ ብፁዓን ብለው ይጠሩአችኋል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሕዝቦች ሁሉ የተባረኩ ብለው ይጠሩአችኋል፥ የደስታ ምድር ትሆናላችሁና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ቢታይ ደአናዉ ናሸችያ ቢታ ግድያ ድራዉ፥ ካዉተቱ ኡባይ ህንተና፥ ‘አንጀቴዳዋንታ’ ያጋና” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte biittay de'anaw nashechchiyaa biittaa gidiyaa diraw, kawutetsatuu ubbay hinttena, ‹Anjjetteeddawantta› yaagana» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hessafe kaallidi intte derey kalo biitta gidida gishshas hara derey wurikka inttena intte anjjettida dereta gi xeygana» gees Ubbaafe Wolqqama GODAA Xoossay.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄሳፌ ካሊዲ ኢንቴ ዴሬይ ካሎ ቢታ ጊዲዳ ጊሻስ ሃራ ዴሬይ ዉሪካ ኢንቴና ኢንቴ ኣንጄቲዳ ዴሬታ ጊ ጼይጋና» ጌስ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ጾሳይ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ቢታይ ዳናዉ እንጀትያ ቢታ ግድያ ግሾ፥ ካዎተት ኡባይ ህንተና አንጀትዳይሳታ ያጋና” ያጌስ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte biittay daanaw injetiya biitta gidiya gisho, kawotethati ubbay hintena anjetidaysata yaagana” yaagees Ubbaafe Wolqaama Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ከዚያም በኋላ የተድላ ምድር ስለምትሆኑ፣ ሕዝቦች ሁሉ የተባረከ ሕዝብ ብለው ይጠሯችኋል” ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ሕዝቦች ሁሉ እናንተን የተባረከ ሕዝብ ብለው ይጠሯችኋል፤” ይህን የተናገርኩ እኔ የሠራዊት አምላክ ነኝ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድሕሪዙይ ምድሪኹም ምድሪ ሓጐስ ስለእትኸውን፥ ኵሎም ኣህዛብ ‘ዝተባረኸ ህዝቢ’ ኢሎም ክፅውዑኹም እዮም፤ ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር።
Amharic Tigrinya 2011 ምስሪ ሓጎስ ክትኮኑ ኢኹም እሞ፡ ኩሎም ኣህዛብ ብጹኣን ኪብሉኹም እቶም፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት።