Malachi 3:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ቤተይ ምግቢ ምእንቲ ኺህሉ፡ ኵሉ ዕሽር ናብ መኽዘን ኣምጽእዎ፡ ሕጂ ድማ በዚ ፈትኑኒ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ መስኮት ሰማይ እንተ ዘይከፊተልኩም በረኸት እንተ ዘይሀብኩልኩምውን ኣይትፍሰሱ ፣ ንኽትቅበሎ እኹል ቦታ ከም ዘይህሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በቤቴ ውስጥ መብል እንዲሆን አሥራቱን ሁሉ ወደ ጎተራ አግቡ፣ የሰማይንም መስኮት ባልከፍትላችሁ፥ በረከትንም አትረፍርፌ ባላፈስስላችሁ በዚህ ፈትኑኝ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በቤቴ ውስጥ መብል እንዲሆን አሥራቱን ሁሉ ወደ ጎተራ አግቡ፤ የሰማይንም መስኮት ባልከፍትላችሁ፥ በረከትንም አትረፍርፌ ባላፈስስላችሁ በዚህ ፈትኑኝ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በቤቴ ውስጥ መብል እንዲሆን አሥራቱን ሁሉ ወደ ጎተራ አስገቡ፤ የሰማያቶችን መስኮቶች ባልከፍትላችሁ፥ በረከትንም አትረፍርፌ ባላፈስስላችሁ በዚህ ፈትኑኝ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታ ጌሻ ጎልያን ቁማይ ደአናዳን፥ አስራታ ኡባ ዬስያን የግተ። ያቲደ ታን ሳሉዋ ማስኮትያ ዶያደ አንጁዋ ህንተንቶ ፓላህሳደ ጉሳና ዮፐ፥ ታና ሄዋን ፓጭተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ta Geeshsha Golliyaan k'umay de'anaadan, asiraataa ubbaa yeesiyaan yeggite. Yaatiide taani saluwaa maskkootiyaa dooyaade anjjuwaa hinttenttoo palahissaade gussana d'ayooppe, taana hewan paac'c'ite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ta keeththan miza kaththi daana mala intteka tana hayssan paaccanaas ane tammaafe issino ubbaa ha ta gootaran gelththite; ta inttes salo maskoote doyontta aggikonne inttes woththizasoy dhayana gakkanaas ta inttes anjja palahisontta aggiko beyandeta» gees Ubbaafe Wolqqama GODAA Xoossay. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታ ኬን ሚዛ ካ ዳና ማላ ኢንቴካ ታና ሃይሳን ፓጫናስ ኣኔ ታማፌ ኢሲኖ ኡባ ሃ ታ ጎታራን ጌልቴ፤ ታ ኢንቴስ ሳሎ ማስኮቴ ዶዮንታ ኣጊኮኔ ኢንቴስ ዎዛሶይ ያና ጋካናስ ታ ኢንቴስ ኣንጃ ፓላሂሶንታ ኣጊኮ ቤያንዴታ» ጌስ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ጾሳይ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ ኬን ካ ዳና መላ አስራታ ኡባ ሻለን የግተ። ያትድ፥ ታኒ ሳሎ ማስኮትያ ዶያዳ አንጆ ህንተዉ ፓላህሳዳ እሞና እፅኮ ሄሳን ታና ፓጭተ” ያጌስ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta keethan kathi daana mela asraata ubba shaalen yeggite. Yaatidi, taani salo maskootiya dooyada anjo hintew palahisada immonna ixiko hessan tana paacite” yaagees Ubbaafe Wolqaama Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በቤቴ መብል እንዲኖር፣ እኔንም በዚህ እንድትፈትኑኝ ዐሥራቱን ሁሉ ወደ ጐተራ አስገቡ” ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት፤ “የሰማይን መስኮት የማልከፍትላችሁ፣ የተትረፈረፈ በረከትንም ማስቀመጫ እስክታጡ ድረስ የማላፈስስላችሁ ከሆነ ተመልከቱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በቤተ መቅደሴ ሲሳይ ይበዛ ዘንድ ዐሥራቴን በሙሉ ወደ ጐተራ አግቡ፤ እናንተ ይህን ብታደርጉ እኔ ደግሞ የሰማይን መስኮቶች ከፍቼ መልካም የሆነውን በረከት ሁሉ አብዝቼ ባልሰጣችሁ በዚህ ልትፈትኑኝ ትችላላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ቤተይ መብልዕ ምእንቲ ክኸውንስ፥ ንዅሉ ኣስራት ናብ ቤተ መዛግብቲ ኣእትዉ። ሽዑ መሳዅቲ ሰማይ እንተ ዘይከፊተልኩም፥ በረኸት ድማ ሕልፍን ትርፍን ገይረ እንተ ዘየፍሲሰልኩም፥ ብዙይ ፍተኑኒ፤ ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ቤተይ ምግቢ ኪኸውንሲ፡ ዕሽር ዘበለ ኹሉ ናብ ቤት መዝገብ ኣምጽእዎ፡ ሽዑ መሳኹቲ ሰማይ እንተ ዘይከፊተልኩም፡ በረኸት ድማ ብዘይ ልክዕ እንተ ዘየፍሲሰልኩም፡ በዚ ተዐዘቡኒ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት። |